advertisement
ቦርከና
ግንቦት 18 2010 ዓ. ም
አርበኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ከአራት ዓመታት የግፍ እስር በኋላ ከእስር እንደሚለቀቁ መንግስት ዛሬ በኦፊሲየል አስታውቋል፡፡ ከሌሎች አምስት መቶ ሰባ አምስት እስረኞች ጋር እንደሚፈታ ቢታወቅም የፌደራሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዛሬ በሰጠው መግለጫ “የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በልዩ ሁኔታ ታይቶ አቶ ይቅርታ ተደርጎላቸዋል” ብሏል፡፡
ማስተካከያ፥ አንዳርጋቸው ተፈቷል በሚል የወጣው ዘገባ እንዲፈታ ተወሰኗል በሚል ተስተካክሏል፡፡ አንዳርጋቸው ገና የእስር ቤቱን ቅጥር ግቢ ለቆ አልወጣም፡፡ ለተፈጠረው ስ ህተት ይቅርታ እንጠይቃለን
ተጨማሪ ዘገባ ይኖረናል