advertisement
አመንጪ፥ ታዲዮስ: ሲሳይ እና: የሁሉምቤት
አርታኢ፥ ፕሮፌሰር ጳውሎስ ሚልኪያስ አምያ ዘብሔረ ኢትዮጵያ
ታህሳስ 25 ፤ 2011 ዓ.ም.
መለስ ዜናዊ:- “አገር ቤት ምን አዲስ ወሬ አለ?”
ግርማ:-ወልደጊዮርጊስ “እባክህ ወያኔ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች።” መለስ:- “እንዴት?”
ግርማ :- “አንድ ዐቢይ የሚባል ጠቅላይ ሚንስተር መጥቶ ከመቶ ሺ በላይ የሚሆኑትን የናንተ ዘመን አሥረኞች ፈቶ አዲስ በሺህ የሚቆጠሩ አብዛኞቹ የቀድሞ የኢሕአዴግ ታማኝ አገልጋይዮች የነበሩትን ያለምሕረት ቂሊንጦ አያጎረ እስር ቤቱን ሊሞላው ነው።”
መለስ:- “ሃሃሃሃ…በደህና ጊዜ አመለጥክ በለኛ!.. እሺ መክዳስ እንዴት ናት?” ግርማ :- “እባክህ እስዋን ተዋት፥ አልቻለችበትም።”
መለስ:- “አልቻለችበትም ማለት ምን ማለት ነው?”
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ
______
ማስታወሻ:በዚህ ጽሁፍ ላይ የተንጸባረቁ ሳሃቦች የጸሃፊውን/የጸሃፊዋን እንጂ የድረገጹን አቋም አያንጸባርቁም።
ነጻ አስተያየት ወይንም ሃሳብ በዚህ ድረ ገጽ ለማውጣት ጽሁፍዎትን በ info@borkena.com ይላኩልን።