Home » ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተጸነሰው ሴራ ይፋ ሆነ ( አክሎግ ቢራራ – ዶር)

11 thoughts on “ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተጸነሰው ሴራ ይፋ ሆነ ( አክሎግ ቢራራ – ዶር)

 1. እጅግ ጥሩ ትንታኔ እና ምክረ ሀሳቦች ናቸው።በቀጣይ ጽሁፍ ተመራሽ ለማድረግ ሀሳብ እንዲሸራሸረበት ለሁሉም መድረክ ቢፈጠር

  1. ይህ እጅግና የወቅቱ አንገብጋቢ ወሳኝ ጥያቄ ነው።ማንኛውም የሀገሬ ጉዳይ ያገባኛል ባይ ሁሉ ለዚህ አገር የማዳን ወሳኝ ጥሪ በጎ መልስ መስጠትና አስፈላጊውንና አቅም በፋቀደ
   ለመስዋዕትነት መዘጋጀት አለብን።

 2. እይታህና እንደ አንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የሰጠኸው አስተያየት በሙሉ ጥሩ ነው። ችግሮችን ያየህበት መንገድ በጣም ደስ ይላል። ከችግሩ ለመውጣት ይጠቅማሉ ብለህ ያስቀመጥካቸው ምክረ ሀሳቦች በሙሉ ደስ ይላሉ። እንደኔ ሀሳብህን በሙሉ እየተቀበልኩ በአሁን ጊዜ ዋናው የኢትዮጵያ ችግር አብይ አህመድና በኢትዮጵያ ሊሰራው ያቀደውና እየሰራው ያለው ነቁማር ፖለቲካ ወይም የኦሮሞ መስፋፋት ፍላጎት ነው። እሱም ሆነ ቡድኑ እየሰራው ያለው ሽመልስ አብዲሳ የሚባለው ደነዝና አሸባሪ ግለሰብ የተናገረውን ነው። የconfuse and convince ቁማር አማራን እና አማሪኛን የማጥፋት ስራ የአብይ አህመድ አሊ ጭምር መሆኑም ነው። የኢትዮጵያ መከታ የሆነውን አማራን በተገኘበት ጨፍጭፎ የመግደል እና የመፍላት ፍላጎት ነው። አዲስ አበባን የመውረር የሌብነት ተግባር ነው። ሁሉን ብዘረዝር ደስ ይለኝ ነበር። በሁሉም አማራን የማዳከም የአብይ አህመድ አሊ ስውር ተግባር ነው። ከህወሓት ጋር በራሱ ክላሽ የሚዋጋውን አማራ በሴራ ማስጨረሱ ነው። ከኋላ ጭምር በላካቸው የኦሮሞ የጦር አመራሮች ማስመታቱ ነው። ስለሆነም ያልከው እንዳለ ሆኖ በተራ ቁጥር #3 ላይ የጠቀስከው ዋነኛ ምክኒያት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

  የራሴ እይታ የመከላከያ ኃይል አመራሮችን በአማራ መተካት። አዲስ አበባን ለባልደራስ ማስረከብ። የሴራ ፖለቲካን ትቶ በግልጽ መስራት። አሻድሊንና ሽመልስን እንዲሁም በየደረጃው ያሉት የሽብር ቡድን ለፍርድ ማቅረብ። በሁሉም ቦታ የሚኖረውን አማራን ማስታጠቅ። አንተ ከጠቀስከው በተጨማሪ መሰራት አለበት የሚል እምነት አለኝ።
  3. የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት አመራር አሁን የያዘውን ቅጥና አቅጣጫ የማያሳይ፤ ያዝ ለቀቅ ዘዴ ወደ ጎን ትቶ ኢትዮጵያን የመታደግ ብሄራዊ ጥሪ ማድረግ አለበት።

  1. ዋናውን ነጥብ ስለጠቀስክልኝ ደስ ብሎኛል።የችግሩ ሁሉ ምንጭ የአብይ አመራር የትግራይ የበላይነትን በኦሮሞ የበላይነት ለመቀየር የሄደበት መንገድ ነው፣ይህንን የረከሰ አቋሙን የተቃወሙትን እነ እስክንድርን ዛሬ እንኳን ከእንቅልፉ ነቅቶ ሊፈታቸው ይገባ ነበር ግን የኦነግና የኦዴፓ አመራሮች በጋራ የአለሟትን ኦሮማይዝድ ኢትዮጵያ ህልም ማጨንገፍ አይፈልጉም።ዶር አክሎግ ያቀረቡት ሐሳብን የምቃወመው ይህን መንግስት መውሰድ ያለበትን መሰረታዊ ለውጥ ሳይጠቅሱ እናድነው ብቻ የሚል ስሁት ሐሳብ ይልቁንም ህጋዊ ውክልና ያገኘ የተመረጠ ነው ለማለት መድፈራቸው የወያኔውን 5 ምርጫዎች ከማፅደቅ ተለይቶ አይታይም ምክንያቱም ብልፅግና ከኢሀድግ የተለየ የተከተለው ምንም የተለየ አካሄድ ስላልነበረ በዚህ ምንም ከባለፈው የተለየ ባልሆነ ምርጫ ጠቅሎ ለተረኛው የጎሳ የበላይነት ህጋዊነት መስጠት ፈፅሞ ነውር ነው።
   ስለሆነም ይህ መንግስት የሚፈልገው ኢትዮጵያን ማዳን ከሆነ ቢያንስ ከወያኔና ከኦነግ ውጭ ካሉ ሐገር ወዳድ ፓርቲዎች ታዋቂ የሐገር ሽማግሌዎች ታዋቂ ሙህራን ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ ሊቀመጥ ከምንም ቀድሞም ወያኔያዊ የህግና የአሰራር ይልቁንም የጎሳን ፖለቲካ በህግ ያግድ ከዚያም በግልፅ ጦርነቱ በኢትዮጵያና በጎጠኞች መካከል እንዲሆን ማድረግ ግድ ይላል፣ያ ባልሆነበት ምክንያት ግን የትግራዩን ዘረኛ ፓርቲ(አጋሮቹ ማንም ይሁን ማን) ደምስሰን ሌላ ተረኛ መንግስትን በገዛ ደማችን ማንገስ ለኦሮሙማው ተረኛ እንዳሰበው ያለ መነቃነቅ የ 100 አመት የአፓርታይድ አገዛዝ ዋስትና ከመስጠት ባሻገር የምንመኛትን ሐገር መፍጠር አያስችለንም፣ቀድሞም የዛሬ 3 አመት የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ሲጠየቅ እምቢ ያለው መንግስት የኦሮሙማ መንግስት ምስረታ ችግር ውስጥ እንደሚገባ ወያኔም ቢያንስ ከስልጣን ባለፈ የያዘውን ፋይናንሺያል የበላይነት አደጋ ላይ ስለሚጥልበት እንጅ ከዛሬ በበለጠ በዚያ ወቅት ትልቅ ቀናነት በፓርቲዎች ውስጥ ነበር ህዝብም በደስታ ሊቀበለው የሚችል ነገር ነበር፣ዛሬም ቢሆን በ3 አመት ጉዟቸው ማንነታቸውን በግልፅ ያሳዩ ፓርቲዎችን በሌላ በኩል ትቶ ቢያንስ ህዝብ ቦታ ከሰጣቸው ፓርቲና ሙህራኖች ጋር ጥምር መንግስት መመስረት ይገባዋል፣ኢትዮጵያዊነት ግድ ለሚለውም ሆነ ከምንም በላይ ስለ ኢትዮጵያ አስባለሁ ለሚል መንግስት ከኢትዮጵያውያን ሐይሎች ጋር ጥምረት የሚጠላው ስውር አላማ ስላለው ብቻ ነው፣ከዚያ ውጭ በትግሬ የበላይነት እና በኦሮሞ የበላይነት መካከል የመምረጥ ያህል ነው።

 3. እንደኔና እንደብዙዎች:- የተጻፈዉ ግምገማ ትክክል ሊሆን ይችል ይሆናል።ብዙዎቻችንን ደም የሚያስተፋ እልህ ዉስጥ የከተተን ግን ሕወሀት በ27አመት ካደረሰብን በደልና ሰቆቃ በላይ ኦህዴድ ኦነጋዉያን በ3አመት ያደረሱብን እጥፍ ይልቃል።የዉጭዉ ጫና እየጨመረ በመምጣቱ ሕወሀትን ተክቼ ያሻኝን እፈልጣለሁ እቆርጣለሁ በሚል እብሪት ንጹሀንን እንደበግ ሲያርድ ሲጨፈጭፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን ሲቆጣጠር ያሻዉን ሲኮንን የ27 አመቱን የጋራቸዉን ግፍ ለወያኔ ጠቅልሎ ሰጥቶ እራሱን የለዉጥ ሀይል ነኝ ካለዉ ከኦህዴድ ኦነጋዉያን አደገኛ አካሔድ በላይ ለኢትዮጵያ ስጋት ያለ ይሆን???
  ነፐሮች እዚ እንዲደርሱ በስግብግብ እንስሳዊ የሉባ ናፋቂ አካሔድ በላይ አስተዋጽኦስ ያደረገ ማነዉ??? በመሆኑም ከህወሀት ሺ እጥፍ የከፋዉ የዘመናችን የገዳ ሉባ አረመኔ ስብስብ ከሆነዉ ኦህዴድ ኦነጋዉያን እና ከንቱ ህልማቸዉ በላይ ለኢትዮጵያ ስጋት ያለ አይመስለኝም። ከዛ ከተዘረዘሩት ችግሮች ነጻ ብንሆን ሳይዉል ሳያድር ፋሺስቱ የኦህዴድ ኦነጋዉያን ሀይል ዳግማዊ ሕወሀት ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫስ አለ??? የፈጣሪ ይበልጣል!!! የሱን ፍርድ እንጠብቃለን!!! ሞት ለወያኔ የባሰ ሞት ለኦህዴድ ኦነጋዉያን ጠ/ሚዉን ጨምሮ!!! ሞት ለኢህአዴጋዉያንን!!! ረፍት ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ!!!

 4. መቶ በመቶ የምስማማበት ሃሣብ ነው ፣ሌላው ላነሱት እውነት ደጋፊ ሊሆኑ የሚችሉ
  የአፍሪቃ ሃገራት ህዝቦችና ሙሁራን ከኢትዮጵያ ጎን የሚቆሙበት የበይነ መረብም ይሁን የተለያዩ አማራጮችን መጠቀም ለአብነትም በጣሊያን በተወረርን ወቅት ለኢትዮጵያ ዘማቾቾን ወደ ሀገራችን እንዲመጡ የተደረገበትን መንገድ ተከትሎ ደጋፊ በመላው አለም ማሰባሰብ ፣
  ጉዳት የደረሰባቸው ሃገራት ፈቃደኛ ዜጎች ፣ የሶርያ፣ የመን ፣ሊቢያ ወዘተ ሃገር ዜጎች የደረሰባቸውን ጉዳት በራሳቸው አንደበት ለእኛም ለአለም ህዝብ የሚገልፁበትን መንገድ በእኛው አዘጋጅነት እንዲካሄድ ማከናወን

 5. በጣም በጣም ትልቅ እና የእውነት ከልብህ ኢትዮጲያን የምትወድ በሳልና ምሁር ሰው ነህ ::ከመቀመጫየ ብድግ ብየ አመሰግንሀለሁ::

 6. ይህ የተቀነባበረ ሴራ ማክሽፍ ካልቻልን እናት ፣ አባት ልጅ የሚባል አይኖርም ፡ ሁሉም የነበር ታሪክ ነው የሚሆነው :: ለዚያውም በህይወት ለተረፈው:: ስለዚህ እኔም ያቅሜን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ::

 7. ፀሐፊው ፍቅር እና ወንድማማችነትን ሲሰበክ comment ሰጪዎቹ ግን በትምክህት የተገነባ ከፋፋይና ፍፁም ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ዘረኛ ሀሳብ መስጠታቸውን ተረድቻለሁ። ድፍን ኦሮሞን አረመኔና የኢትዮጵያ ጠላት ከሚያደርግ የበሰበሰ ሽባ አስተሳሰብ በላይ የኢትዮጵያ ጠላት ያለ አይመስለኝም።

 8. የቀረበው ሀሳብ መልካም ነው
  ነገር ግእን አሁንም ቢሆን ከወኦያኔ እቅድና ብላን ብንላቀቅ እኳን የአብይ እና አጋሮቹ ሴራአ ከዚህ የባሰ ነው።
  ያአ ማለት የዚህ ሁሉ ጠአጣ አይዩ እየአየ ጀሮኦው እየሰማ ምንም ማያውቁ ህጣናት እናቶች አዛውቶች በዘራቸው ብቻ ተመርጠው ሲሞቱ እሱግን ችግኝ እና አበባ ተከላላይ ነበር ሲጠየቅም አላየሁም አልሰማሁም ነበር መልሱ ይህ ደግሞ የሆነው ከራሱ ጨምሮኦ በዙሪያአው የአሉት ኢትዮጵያ ጠል ናአቸው ዛሪ እኳን ብናይ በአድ አገር ውስጥ ሁለት(2) ክልሎች ጦርነት አጋጥሞኦ እሱ ማሀላይ ቁሞኦ ይመለከታል
  ስለዚህ መሆን የአለበት ህውሀትም አብይም መጥፋት አለባቸው የዝግግር መግስት ቢቆቋአም እመርጣለሁ እደራሴ ለምን ሁሌም ችግሩን ቢአባብሉት መልሶኦ ያአው ነው !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: