spot_img
Sunday, July 21, 2024
Homeነፃ አስተያየትንፋሱ ያዘመማቸዉ የእዉቀት ማማዎች

ንፋሱ ያዘመማቸዉ የእዉቀት ማማዎች

ርእሱ የተቀመጠበት ጥቁርና ነጭ ሰሌዳ የሚያሳየዉ የአዋቂች(የእዉቀትማማዎች) ላይየሚደረግ ጫና ከነሱ የሚገኘዉን እዉነተኛ እዉቀት በጥልመት (በዉጫዊገጽታዉሲታይ)ሊቀይረዉ እንደሚችል ነዉ፡፡ ንፋስ የሚለዉ ቃልም በዘመናትያየናቸዉንበከፍተኛትምህርት ተቋማት የነበሩ ጫናዎችን ለማሳዬት ነዉ፡፡ የንፋስ ሀይልከላይወደታችየሚወርዱ አስገዳጅ መመሪያዎችን ለመፈጸም የሚደረገዉን እረፍትየለሽየጥድፊያስራዎችን ነዉ፡፡ ንፋሱ የሚያስከትለዉን የሂወትና የንብረትኪሳራን(መዝመምንናመሰበርን) አንባቢዉ ልብ ይላል፡፡ 

ህይወት መወለድን፤ ማደግን፤ መድከምን(ብሎም መዝመምና መሰበርን) ሊወክልይችላል፡፡የታዋቂዉ ዘፋኝ ለታዋቂ ሟች የተዘፈነ የዘፈን ሀረግ ማንሳት ወደድኩ(the candle inthewind…) ለኔ የሚሰጠኝ ትርጉም የንፋሱን የሰዎችን ተስፋ ነጣቂነትነዉ፡፡ የማንተስፋበአንድ በኩል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሙሁራንን በሌላ በኩልንፋሱክፉኛየሚያዉካቸዉን ተማሪዎች ነዉ፡፡ 

ንብረት ቋሚና አላቂ እቃዎችን ፤ መጽሀፍትን ፤ ቢሮዎችን ፤ ቤተ-መጽሀፍትን፤ቤተ- ሙከራዎችን(ዎርክ-ሾፖችን ወዘተ) የሚወክል ነዉ፡፡ ንፋሱ ዉስጣዊና ዉጫዊመንስኤይኖረዋል፡፡ ዝመቱ(ንቅዘቱ) ከዬት መጣ የሚለዉ ሲነፍስ ከማየት ዉጭብዙግዜመነሻናመድረሻዉን ለማወቅ ያስቸግራል ከፍጥነቱና ከብርቱነቱ አንጻር ማለትነዉ፡፡ ሙከራዎችቢኖሩም ማለቴ ነዉ፡፡ 

በመሆኑም ጸሀፊዉ በአንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምኅር ስለሆነ ግዜዉን ከመምህራን ባልደረቦቹና ከተማሪዎች ጋር የተቆራኘ ነዉ፡፡ የሚቀርቡጭብጦችምየነዚህመምህራንና ተማሪዎች እዉነተኛ ታሪኮችና የሚታወቁ እዉነታዎችናቸዉ፡፡ የጋራተስፋችንም በሽፋኑ የምትታዬዉን ተሽከርካሪ ማርስ ሮቨርን(Mars Rover) በኛዉተቋምተሰርታ ማዬት መቻል ከብዙዎቹ አንዱ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ 

በቅርቡ ስለሆነ ጉዳይ የሚቀጥለዉ ዝርዝር ሀሳብ ያጠነጥናል፡፡ በሀገራችን የሚገኙዩኒቨርሲቲዎች ከእቅዳቸዉ 80% ለሚሆኑ ተመራቂዎች ስራ ማስገኘትመቻልእንዳለባቸዉ ታዘዉ ማቀድ ጀምረዉ ነበር፡፡ ጎሽ! አበጃችሁ አትሉም! ለዚህምየአሉምና(alumna) መከታተያ ቢሮም አቋቁመዉም ነበር፡፡ ለኔ የሚነግረኝ ምናልባትምየሶስትሚኒስትር መ/ቤቶችን (የስራ ፈጠራ፤ የትምህርት ስልጠና፤ አስቀጣሪ መ/ቤት) ስራደርቦመስራት ነዉ፡፡ 

ሙሉውን በፒዲኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

__
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com  

ማስታወቂያ
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here