advertisement
ኢትዮጵያን ስኮላርስ
ይህ የተለያዩ ቦታዎችን የሚያካትተው በአብዛኛው ግን በወልቃይት ስም የሚጠራው ቦታ የሚገኘው፣ በሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ አካባቢ ሲሆን፣ በምዕራብ በኩል ከሱዳን ጋር፣ በሰሜን በኩል ደግሞ ከኤርትራ ጋር፣ በሰሜን ምስራቅ በኩል ከትግራይ ጋር ይዋሰናል፡፡ ይህ አካባቢ ከትግራይ ጋር በተከዜ ወንዝ አማካኝነት በተፈጥሮ ደንበር የተከለለ ነው1,፡፡
ሙሉውን ጽሁፍ በፒ ዲ ኤፍ ፋይል ያንብቡት እዚህ ይጫኑ
__
በነጻ አስተያየት መድረክ የሚቀርቡ ሃሳቦች የጸሃፊውን እንጂ የግድ የቦርከናን ድረገጽ ሃሳብ ላያንጸባርቁ ይችላሉ፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com
የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena