advertisement

ጀማል ሰይድ
ቦርከና
የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ 120 ሺህ አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ኤን ፒ ኤስ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በማዕከላዊ ፣ ምስራቅ እና ደቡብ ትግራይ የሚገኙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ድጋፉ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሶ አደሮች ምርታማነት ለማሳደግ እንደሚያስችል መጠቆሙን የኮሚቴው መረጃ ያመላክታል።
__
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com
የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena