spot_img
Monday, December 4, 2023
Homeዜናየጉራጌ ዞን ም/ቤት የክላስተር አደረጃጀትን ሳይቀበለው ቀረ

የጉራጌ ዞን ም/ቤት የክላስተር አደረጃጀትን ሳይቀበለው ቀረ

advertisement
የጉራጌ  ዞን
ፎቶ : የጉራጌ  ዞን ኮምኒኬሽን

ጀማል ሰይድ
ቦርከና
ነሃሴ 5, 2014 ዓ. ም.

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በጉራጌ ዞን ዋና  የቀረበው በክላስተር የመደራጀት ምክረ ሐሳብ በአብልጫ ድምፅ ውድቅ ተደረገ።

የጉራጌ ዞን ባካሄደው 4ተኛ ዙር 8ኛ አመት 9ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የዞኑ ዋና አስተዳደሪ  አቶ መሐመድ ጀማል የቀረበው ምክረ ሀሳብ በምክር ቤቱ አባላት ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኃላ በ40 ድጋፍ በ52 ተቃውሞ የውሳኔ ሀሳቡ ውድቅ አድርጓል።

በውይይቱ የዞኑ ህዝብ በምክርቤቱ ያፀደቀው ህገመንግስታዊ ጥያቄ መንግስት በድጋሚ ሊያይ ይገባል በሚል ምክርቤቱ በአብላጫ ድምፅ የክላስተር ውሳኔ ምክረሀሳብ ውድቅ አድርጓል።

መረጃው የጉራጌ  ዞን ኮምኒኬሽን ነው

__
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com  

የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena 

ትዊተር@zborkena

ፌስቡክ ፡ Borkena

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here