advertisement
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ያወጣው ሪፖርት

ቦርክና
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ሰሞኑን 151ኛውን ልዮ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ይፋ እድርጓል፡፡ ሰሞኑን የወጣው ሪፖርቱ ከ ከታሕሳስ 08 ቀን 2014 ዓ.ም – የካቲት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ተሰርቷል በተባለ የምርመራ ስራ ላይ የተመሰረት ሲሆን በአፋር እና በእማራ ክልል ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ደርሰዋል ያላቸውን የመብት ጥሰቶች (ግድያዎችን ጨምሮ) ይዘረዝራል፡፡
የድርጂቱን ሙሉ ሪፖርት በ ፒ ዲ ኤ ፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
__
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com
የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ