spot_img
Tuesday, November 28, 2023
Homeአበይት ዜናበቦረና ዞን ያንዣበበው ሞት እና ጠኔ ፤ አደጋውን ለመቀነስ የተጀመሩ ጥረቶች

በቦረና ዞን ያንዣበበው ሞት እና ጠኔ ፤ አደጋውን ለመቀነስ የተጀመሩ ጥረቶች

advertisement

ቦርከና

የኢትዮጵያ መንግስት የስንዴን ምርታማነት አሳድጌ ለውጭ ገበያ ለመላክ ተዘጋጂቻለሁ በሚልበት ሰሞን ፤ የወቅታዊ ስዝብ ጥገና እንደሆነ እና ከሶስት ዓመት በላይ ዝናብ እንዳላገኘ የሚነገርለት የቦረና ዞን ጠኔ እና ሞት አንዣቦበታል፡፡

የመንግስት ዜና አውታሮች የአካባቢውን ባለስልጣናት ዋቢ በማደረግ ባቀረቡት ዘገባ መሰረት እንኳን እስካሁን ድረስ ከሶስት ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ከብቶች በድርቁ ምክንያት አልቀዋል፡፡ ከሁለት መቶ ሃምሳ ሽህ በላይ ዜጎት ለአስከፊ ጠኔ እንድተጋለጡ እና አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውም ተሰምቷል፡፡ መንግስት እርዳታ ለማቅረብ ጥረት እያደረገ ነው ሲሉ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡

የችግሩን አስከፊነት የሚያንጸባርቁ በማህበራዊ ሚዲያ የሚዘዋውሩ ፎቶ ግራፎች የብዙ ኢትዮጵያውያን ስሜት እየረበሹ እንደሆነ ይስተዋላል፡፡

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን “Global Alliance for the Rights of Ethiopians” በሚባለው ድርጂት በኩል እርዳታ የማሰባሰብ ስራ ጀምረዋል፡፡ ድርጂቱ “የጎ ፈንድ ሚ” አካውንት ከፍቶ ገንዘብ ማሰባሰብ እንደጀምረ አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩ እዚህ አለ

_
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com  
የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena 
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

1 COMMENT

  1. ዲቃላው በአንጋፋው ለምን ጨከነ?
    የቦረና እና የበረይቱማ ጎሳዎች ከዘላንነት ወደ ወራሪነት ተቀየረው ድፍን ኢትዮጵያን ሲወሩ (ዛሬ ኤርትራ ከሚባለው ክፍል በስተቀር) ሁሉንም ቦታ እንዳዳረሱ ታሪክ ይነግረናል። በዚህ ጊዜ ወደሌላው በወረራ ሳይሄድ ጥንት በነበረበት የቀረ የቦረና ነገድ አለ። ዛሬም በዚያው በጥንቱ ሥፍራ ይገኛል። ቦረና። ታድያ ቦረና እነዚህ በወረራ የተስፋፉትን ከሌላው በሞጋሳም በሌላም ተዋሕደው ተቀላቅለው የዘለቁትን “ዲቃላ” ሲል እነሱ ደግሞ ቦረናን አንጋፋ ይሉታል። ምናልባትም ዲቃላ በተባለው ዘንድ ገርባን (በሞጋሳ የተዋጠውን) ጨምሮ ከመቶ ዘጠናው እጅ ቦረና ያልሆነ ነው ይባላል። ዛሬ ከቦረና ውጭ ያለው የኢትዮጵያ ኦሮሞ ወይም ዲቃላ ነው ከሌላ ነገድ የተጋባ ወይም ገርባ ነው በሞጋሳ የተወረሰ ኦሮሞ የተደረገ ማለት ነው።
    እና ዛሬ ዲቃላው ሥልጣን በያዘበት ዘመን አንጋፋው ቦረና በድርቅ እንዲያልቅ እንዴት ተፈረደበት?
    ከብቱ ሕይወቱ እንደሆነ እየታወቀ ከ80 በመቶ በላይ ከብቱ በድርቅ ሲረግፍ ዲቃላዎቹ በቤተመንግሥት ግንባታ፣ በመናፈሻ ተዝናኖት፣ በስንዴ ኤክስፖርት ፉገራ ለምን ተጠመዱ?
    ቦረና ያልተወደደበት ምክንያት አለ?
    1. ለኦሮሙማ የፈጠራ ሚቶሎጂ አልመች ብሎ ይሆን?
    2. ኦነጋዊው የኢትዮጵያ ጥላቻ አልጋባበት ስላለ ይሆን?
    3. በሞጋሳ ከተጠቀለሉ አማሮች የተወረሰውን የእሬቻ በዓል የዲቃላ በዐል እያለ ስለሚጸየፍ ይሆን?
    4. በብልጽግና ወንጌል ተጽእኖ ‘ድርቅ በፈጠረው ድህነቱ’ ምክንያት ተጸይፈውት ነው?
    5. መሬቱን ለሌላ ባእድ ለማስተላለፍ እልቂት ተፈርዶበት ይሆን?
    6. መሬቱ ለመካናይዝድ የስንዴ ምርትና “ስንዴ ኤክስፖርት” ተፈልጎ ይሆን?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here