
ሰሞኑን ጎጃም ውስጥ ግንደ ወይን በትምትባል ከተማ አስከፊ የሚባል የእሳት አደጋ መድረሱ በተለያዮ ሚዲያዎች በተለይመ በማህበራዊ ድረገጽ ሲዘገብ አንደነበረ ይታወሳል::
አደጋው ወደ ሰላሳ ሚሊዮብ ብር የሚገመንት ንብረት እብዳወደመ ነው የሚነገረው::
ሄኖክ አበበ የ አካባቢው ተወላጂ ነው:: “በእዚህ የእሳት ቃጠሎ የተለያዩ የንግድ ሱቆች የወደሙ ሲሆን ከ፴ ሚልየን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰ ተገልጿል፥፥ ይህን ያህል ገንዘብ መልሶ ማግኘትና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መልሶ ማቋቋም ከወረዳዋ ህዝብ አንፃር ግዜ የሚወስድ እንደሆነ ይታወቃል, ” ሲል ለቦርከና በላከው መረጃ አስታውቋል::
የችግሩን ተጠቂዎች ለመርዳት የ ጎ ፈንድ ሚ አካውንት መክፈቱን የሚናገረው ሄኖክ “የምትሰጡት የእርዳታ ገንዘብ በግልፅነት ለተጎጂዎች እንዲደርስ እንደማደርግና ለዚህም ማረጋገጫ እዚሁ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በግልፅ እንደምለጥፍና እንደማሳውቅ ቃል እገባለሁ፥፥ ” ብልሏ::
ስለ ጉዳዮ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
__
በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com
የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ