spot_img
Wednesday, October 4, 2023
Homeነፃ አስተያየትፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም። (ክፍል ሶስት)

ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም። (ክፍል ሶስት)

advertisement
በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ

ክፍል ሶስት

ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!!

በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ

E-mail –àDebesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ነሃሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም.

ፋሽስቶች ሁልጊዜም በአሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም።

ህወሃት ከደደቢት ተነስቶ በትግራይ ውስጥ ተሃትን፤ ጠርናፊትን (ኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ህብረት)[1]፤ ኢህአፓን፤ ሥልጣን ላይ ከወጣ በሁላ የሥልጣን ተቀናቃኜ ናቸው ያሉትን የፓለቲካ ተቃዋሚዎች (መአህድን፤ ኦነግን፤ ቅንጅትን[2]፤ ወዘተ) በድርድር ሳይሆን በኃይል፤ ሲያቅተው ደግሞ በብልጠት፤ በሽምግልና ሥም ቄስና ሼክ እየላከና እያታለለ ሁልጊዜም ቢሆን ፍላጉቱንና ፍቃዱን በሌሎች ላይ ጭኗል። ህወሃት በ49 ዓመት ታሪኩ አንዳችም ጊዜ በድርድርና በሰጥቶ መቀበል አምኖ ያደረገው ነገር በ49 ዓመት ታሪኩ ውስጥ አንድም ቦታ አላነበብንም፤ አላየንም፤ ወደፊትም አናይም።

ፋሽስቶች ከላይ በጠቀስኩት የሶሻል ዳርዊኒስት እምነታቸው ምክንያት በባህርያቸው ባሸናፊነት ፍላጎታቸውን ጠላቶቻችን ናቸው የሚሏቸውን ሁሉ በኃይልም ሆነ በብልጠት አታሎ ከማጥፋት ውጭ በሰላም ሰጥቶ መቀበል በሚባለው የድርድር ሂደት ጨርሶ አያምኑም። ፋሽስቶች በጭራሽ ከያዙት ግትር አቋም ሽግሽግ (shift) እና ድርድር (negotiation) በማድረግ እነሱንም ሆነ ተቃዋሚዎቻቸውን በሚያረካና በሚያስማማ የሰጥቶ መቀበል ዘዴ አንድን ግጭት ከእኔ ይቅር ካንተ ይቅር በሚል የሰጥቶ መቀበል ዘዴ (compromise) ግጭትን ለመፍታት አይፈቅዱም። ስለዚህ ፋሽስቶችን አምኖ በምንም ዓይነት ከህወሃትም ሆነ ኦሮሙማን ክሚያራምደው የዓቢይ አህመድ መንግስትም ሆነ ከሌሎች የኦሮሙማ ፓለቲካ አራማጆች የሆኑ የኦሮሞ አክራሪ ብሄረተኞች ጋር አማራውም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማስቀጠል የሚፈልገው ህዝብ ድርድር ማድረግ የለበትም፤ መታለል፤ መበለጥ የለበትም።

ሙሉውን በ ፒ ዲ ኤፍ ለማንበን እዚህ ይጫኑ ፡፡ 

ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም። – ክፍል ሶስት

__

በነጻ አስተያየት መድረክ የሚቀርቡ ሃሳቦች የጸሃፊውን እንጂ የግድ የቦርከናን ድረገጽ ሃሳብ ላያንጸባርቁ ይችላሉ፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com  

የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,733FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here