

ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባዔ ” ፋኖነት: – ከባህላዊ በደል-ወለድ ዓማፂነት እስከ ዘመናዊው የሕዝብ እምቢተኝነት ” በሚል ርዕስ
እ.አ.አ ማርች 16 ቀን 2024 ዓም፤ ከጧቱ 10፡00 ጀምሮ (March 16, 2024, at 10:00 AM EST) በታዋቂ ምሁራን ለሕዝብ ውይይት ያቀረበ መሆኑን በደስታ እየገለፀን፤ እርስዎም በሚከተለው አማራጭ ሊንክ ተመዝገበው የውይይቱ ተካፋይ በመሆን እንዲከታተሉና በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። ዝርዝር በራሪ ማስታወቂያም (Flyer) ተያይዟል።
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_90jFbQwtQSm_R3I6g-OFzQ#/registration
ስለ ኢትዮጵያዊነት፣
ኢትዮጵያዊነት የዜጎች ምብት ማስከበሪያ ድርጅት (ኢትዮጵያዊነት) እ አ አ በ2012 ዓ/ም የተቋቋመ፣ በውጭና በሀገር ቤት የሚንቀሳቀስ፣ ፆታ፣ብሔር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ወዘተ የማይለይ፣ ገለልተኛ የሆነ ሕጋዊና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ መብት መር የሲቪክ ንቅናቄ ነው። ድርጅታችን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ያየተደረጉትን ጥረቶች ፣ በከፊልም ቢሆን የሚገልፁ ፣ ሀገራዊ ይዘት ያሏቸውን ምስሎችና ቪዲዮዎችን
ካሁን በፊት አዛጋጅተናቸው የነበሩ ዌቢናሮቻችንን ሬኮርዶች youtube ገበተው Voice of Ethiopiawinnet በሚለው ሥር ቢፈልጉ ያገግኗቸዋል።
ሊያናግሩን ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ;
ዶር ዕርቁ ይመር 773-341-8511
አቶ ተስፋሚካእኤል መኮንን 614-354-2931
ፌስ ቡክ/ Facebook
https://www.facebook.com/ETHIOPIAWINNET.AA
ትዊተር/ X /Twitter:@ethiopiawinnet
ዌብሳይት/ Website- https://www.ethiopiawin.net
ለትብብር የገንዘብ ድጋፍ፣ በጎ ፈቃደኛ /Volunteer ምዝገባ፣
ethiopiawinnet@gmail.com
ድጋፍ በዜል/Zelle:
ethiopiawinnet@gmail.com
የፖስታ አድራሻችን፣
Ethiopiawinnet
P.O. Box 171,
East Lansing, Michigan 48823
__
በነጻ አስተያየት መድረክ የሚቀርቡ ሃሳቦች የጸሃፊውን እንጂ የግድ የቦርከናን ድረገጽ ሃሳብ ላያንጸባርቁ ይችላሉ፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena የንግድ ድርጅትዎን ወይንም አገልግሎትዎን የንግድ ድርጂት ማውጫ ላይ ለማውጣት እዚህ ይጫኑ፡፡የቴክኒክ ድጋፍ ካስፈለገዎ በሚከተለው ኢሜይል ይጠይቁ zborkena@borkena.com
Ethiopian News
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ
Ethiopia






ከአቶ አበራ የማነ አብ እና ከዶ/ር መሳይ ከበደ በቀር ሌሎቹ “ኢትዮጵያዊነት ፋኖነት ነው” የሚል አመለካከት አላቸው። ቅን ሳይኾን የትም መድረስ አይቻልም። የሚገርመኝ፣ ሰው ሁሉ እንደ እነርሱ ጅል ይመስላቸዋል ልበል? የተናጋሪዎቹ ታሪክ በግልጥ ይታወቃል እኮ!