Homeነፃ አስተያየትትግሬ በሽሬ ላይ ያደረሰው ጥፋት! 

ትግሬ በሽሬ ላይ ያደረሰው ጥፋት! 

Advertisement
World Wide Travel Group

ከማህደር

(ክፍል ፩) 

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ስለአገሩና ስለማኅበረሰቡ ብሎም ስለሌሎች ወንድሞቹ የኢትዮጵያ  ማኅበረሰቦች ግንዛቤ የለውም ማለት ይቻላል። 

ለምሳሌ ያህል በሶማሌና አደሬ ማሕበረሰቦች ለሁሉንም ክርስቲያን “አማራ” ብሎው  ይጠሩታል፣በዓፋር ደግሞ “ጋላይቱ” በማለት ከእነሱ ውጭ ለሆነው ህዝብ ይጠሩታል፣በትግራይ ክልል  ለሁሉንም አማርኛ የሚናገር ሰው “አምሓራይ/አማራ/” ብሎው ሲጠሩት፣በሌሎች ኢትዮጵያውያን  ደግሞ ትግርኛ ለሚናገር በሙሉ “ትግሬ” ይሉታል። በአዲሳባም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለየጉልበት  ሰራተኛና ነጋዴ ለሆነ ሰው ሁሉንም “ጉራጌ” ብለህ መጥራት የተለመደ ነበር። በጣልያን፣አሜሪካና  እንግሊዝ (ሮማውያን) ድጋፍና ምክረ ሐሳብ አቅራባነት ወደ ሥልጣን የመጡ የኮሙኒስት  ኃይሎች፤በተለይም ለረጅም ዓመታት በፈላጭ ቆራጭነት ስልጣን ላይ የተቀመጠው በኢህአዴግ  የሚታወቀው ቡድን ደግሞ ኢትዮጵያዊነትን ለማክሰም፣የሌሎችን ማሕበረሰቦች ስያመና ማንነት  በሚውጥ መልኩ ትግራይ ብሔረሰብ፣አማራ ብሔረሰብ፣ኦሮሞ ብሔረሰብና ሌሎችም አድርጎ  እንዳይገናኙ አጥር አበጅቶ “ክልል” በሚለው ስያመ መቆመሩ ይታወቃል። በዚህ ምክንያት ሲደረግ  የነበረና እየተደረገ ባለው ዘረኝነት ደግሞ እጅግ በተሳሳተና በፍረጃ ለብዙዎች በማይመለከታቸው  የጥቃት ሰለባ እንዲሆኑ አርገዋል። 

ወደ ርእሰ ጉዳዩ ስንመለስ ትግሬና ሽሬ እጅግ የተለያየ ታሪክና ስነልቦና ያለቸው ማሕበረሰቦች እንደሆኑ  ስንተቻችሁ ታውቃላችሁ? 

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ለማታውቁ እንግዲህ፦ 

ሽረና ትግሬ የተለያየ ታራክና ስነልቦና ያለው ማሕበረሰብና አገር ነው። ተመሳሳይ የሚመስል ቋንቋ  ከመናገራቸው ውጪ የሚያገናኝ የላቸውም። የስያሜው የት መጣና ትርጉም እንኳን ባይገኝም ትግሬ  በዓድዋ የሚገኝ የመንደር ስም፣በኋላም የአንድ ግዛት ስም ነው፤እርሱም ዋና ከተማው ዓድዋ የሆነ  በምዕራብ ከሽረ፣በደቡባዊ ምዕራብ በተምቤን እና በዓዴት፣ በደቡብ በገርዓልታ፣ በደቡባዊ ምስራቅ  በሐራማት፣በምስራቅ በዓጋመ እንዲሁም በሰሜን በመረብና በለሳ ወንዞች የሚዋሰን እንደሆነ  ከጓደኛው አልመዳ ጋር በአድዋ ከተማ ለዓመታት የኖረ አውሮፓዊ ተጓዥ አቶ ሳልት አብራርተዋል፡፡1 

የዚህን ክፍል ሙሉ ጽሁፍ በሚከተለ የፒ ዲ ኤፍ ፋይል እዚህ ላይ ያገኙታል፡፡

__

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ድጋፍ ያድርጉ :- ቦርከና ከ13 ዓመታት በላይ ነጻ መድረክ በመሆን አገልግሏል ፤ ወደ ፊትም በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከፍተኛ የሆነ የሰው ኃይል እጥረት ስላለበት እና አስቸጋሪ  በሆነ ሁኔታ ውስጥ እየሰራ ስለሆነ  ችግሩን ለመቅረፍ በዓመት $5 ወይንም $10 የገንዘብ ድጋፍ የማድረግ አቅም ካለዎት እዚህ ገጽ ላይ በመሄድ ድጋፍ ያድርጉ፡፡ https://borkena.com/subscribe-borkena/

የኤዲተሩ ማስታወሻ ፡ በነጻ አስተያየት መድረድ ላይ የሚወጡ ጽሁፎች የጸሃፊውን እንጂ የቦርከናን አቋም አያንጸባርቁም፡፡


የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News – Borkena English

ኤክስ ፡ @zborkena

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News