ቦርከና
ከሰሞኑ ከ140 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያኖች በየመን የባህር ዳርቻ በስደተኞች ጀልባ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ይታወቃል፡፡ ይሄ ዘገባ ኒው ሂውማኒታሪን እንደዚህ ካለው አሰቃቂ እልቂት ጋር በተያያዘ ፤ በትግራይ ስላለው ገፊ ምክንያት ፤ በወላጆች እና በወጣቶች ስለሚስተዋለው የሃዘን እና የተስፋ መቁረጥ ስሜትም ያስጸባርቃል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ፡፡
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News – Borkena English
ኤክስ ፡ @zborkena






