Homeዜናየነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡

Advertisement
World Wide Travel Group

01/04/2018
ቦርከና ዜና

የኢትዮጵያ መንግስት የአለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ የአንዳንድ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ለውጥ አድርጓል። ውሳኔው ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁሉም ማደያዎች ተግባራዊ የሚሆነው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚከተለው ተወስኗል፦
ቤንዚን: 129.12 ብር፤ ነጭ ናፍጣ: 129.12 ብር፤ ኬሮሲን: 129.12 ብር እንድሸጥ መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በሌላ በኩል፣ የአውሮፕላን ነዳጅ፤ ቀላል ጥቁር ናፍጣ፤ ከባድ ጥቁር ናፍጣ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋቸው በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡

የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሆነው አዲሱ የነዳጅ ጭማሪው፤ አሽከርካሪዎች እና የትራንስፖርት ባለሙያዎች ከግምት ውስጥ እንድታስገቡት ሲል አሳስቧል።

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

……………………………………………………..

ቦርከናን ለመደገፍ/ለማገዝ  :-  ይሄንን ይጫኑ 

የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News – Borkena English

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News