
ቦርከና ዜና
የኢራን መንግስት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ከሚኒ አሜሪካ አና አስራኤል ቅዳሜ በከፈቱት ጥምር የቦንብ ጥቃት አንደተገደሉ አሳውቋል::
ለመንግስት ቅርበት ያላቸው ታስኒም አና መኸር የዜና ምንጮች መንፈሳዊ መሪው “ሰማዕትነት ተቀብለዋል” ሲሉ ዘግበዋል::
የኢራን መንግስት የመንፈሳዊ መሪዎን መገደል ያረጋገጠው ፤ ዶናልድ ትራምፕ የእስራኤሉን ጠቅላይ ሚኒንስተር ቤንጂያሚን ናትንያሁን ተከትለው በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው መንፈሳዊ መሪው እንደተገደሉ ካሳወቁ ከሰዐታት በኋላ ነው
የሚተካቸው መንፈሳዊ መሪ ይፋ አልተደረገም::
መንግስት የ አርባ ቀን የሃዘን ጊዜም እንዳወጀ ጨምረው ዘግበዋል::
ቦርከናን ለመደገፍ/ለማገዝ :- ይሄንን ይጫኑ
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News–Borkena English
ኤክስ ፡ @zborkena






