Homeአበይት ዜናሼክ ኢብራሂም ቱፋ ከኢራን ጎን መሆናቸውን በይፋ ገለፁ

ሼክ ኢብራሂም ቱፋ ከኢራን ጎን መሆናቸውን በይፋ ገለፁ

Advertisement
World Wide Travel Group
 ሼክ ኢብራሂም ቱፋ
ከማህበራዊ ሚዲያ

ቦርከና ዜና

የአያቶላሕ አሊ ኮሚኒን ግድያ አጥብቀው አውግዘዋል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ኢብራሂም ቱፋ በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መሪ አያቶላሕ አሊ ኮሚኒ ላይ የደረሰውን ህልፈት ተከትሎ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢራን ኤምባሲ በመገኘት የሃዘን መግለጫ ሰጥተዋል።

ሼክ ኢብራሂም ቱፋ በኤምባሲው ተገኝተው የሃዘን መዝገብ ላይ የፈረሙ ሲሆን በወቅቱም ባስተላለፉት መልዕክት

በደረሰው ጥቃት መሪው በሰማዕትነት ማለፋቸው ለመላው የኢራን ህዝብና መንግስት ታላቅ ሃዘን መሆኑን ገልጸዋል።

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከኢራን ወንድሞቻቸው ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል።

ይህ ህልፈት ለኢራን ብቻ ሳይሆን ለመላው የዓለም ሙስሊሞች ትልቅ ኪሳራ መሆኑን ሼክ ኢብራሂም ቱፋ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።

ቦርከናን ለመደገፍ/ለማገዝ  :-  ይሄንን ይጫኑ 

የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News–Borkena English

ኤክስ ፡ @zborkena

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News