Homeአበይት ዜናጠቅላይ ሚኒስትሩ ከታደሰ ወረደ እና ትግራይ አመራሮች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከታደሰ ወረደ እና ትግራይ አመራሮች ጋር ተወያዩ

Advertisement
World Wide Travel Group

ቦርከና ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደና ልዑካናቸው ጋር መወያየታቸውን ቦርከና ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

አቢይ ከጊዚያዊ አስተዳደሩ አመራሮች አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል ተብሏል።

የታደሰ ወረደም የስልጣን ጊዜ በስድስት ወራት እንደተራዘመ ተዘግቧል፡፡

ቦርከናን ለመደገፍ/ለማገዝ  :-  ይሄንን ይጫኑ 

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena

ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena

Ethiopian News–Borkena English

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ኤክስ ፡ @zborkena

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News