Homeዜናህወሓት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ክልሉን እንዲያስተዳድሩ ወሰነ

ህወሓት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ክልሉን እንዲያስተዳድሩ ወሰነ

Advertisement
World Wide Travel Group

ቦርከና ዜና

ድርጅቱ በጠራው ስብሰባበ የጊዜያዊ አስተዳደሩን እንደማይቀበል አስታውቋል።

ህወሃት በአክሱም ከተማ ሲያካሄድ የነበረው አከራካሪው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መጠናቀቁ ተገልጿል።

ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው ማብቂያ ላይ በትግራይ ክልል ያለውን ፖለቲካዊ ሁኔታ የሚቀይሩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ኮሚቴው በጄነራል ታደሰ ወረደ የሚመራውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እንደማይቀበል በይፋ አስታውቋል።

በፌዴራል መንግስትና በህወሓት መካከል የተፈረመውን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በማፍረስ ወደ ቀድሞ አቋም ለመመለስ መወሰኑ ተገልጿል።

ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ክልሉን በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ በማዕከላዊ ኮሚቴው ሀሳብ ቀርቧል።

የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት፣ ይህ ውሳኔ በክልሉ ውስጥ ያለውን የውስጥ ክፍፍል ከማባባሱም በላይ ከፌዴራል መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት ወደ ከፋ ግጭት ሊመልሰው ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል።

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena

ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena

Ethiopian News–Borkena English
ኤክስ ፡ @zborkena

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News