By Admin on
ነፃ አስተያየት

(በመስከረም አበራ)ነሐሴ 2, 2012 በሃገራችን በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እና በአስር ክልሎች ተከፋፍላ ትተዳደራለች፡፡ከአስሩ ክልሎች ውስጥ ከኦሮሚያ ክልል በቀር ዘጠኙ ክልሎች ከሞላ ጎደል አንፃራዊ ሰላም ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ሆኖም እነዚህ ዘጠኝ ክልሎችም አለፍ አለፍ ብሎ የፀጥታ መደፍረስ፣ዘውግ ተኮር ግጭት፣የባለስልጣናትን ሞት የጨመረ ፖለቲካዊ ምስቅልቅል ውስጥ ገብተው ያውቃሉ፤ወደፊትም እንዲህ ያለ ነገር ሊገጥማቸው ይችላል፡፡ክልሎቹ የገጠማቸውን ፈተና ጠቅልሎ ማጥፋት አይቻልምና በአጭር […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር 7 ከሰማነህ ታ. ጀመረነሐሴ 2012 ጉዳዩ፥ በልዩ ልዩ ምክንያት የተበተነውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገሩ ዘብ እንዲቆም ስለማድረግ! ክቡር ዶ/ር ዓብይ ሆይ፤ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየ ከባሕር ማዶ ይድረስዎት። ኢትዮጵያዊያንን ሲአስጨንቅ የነበረውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት እንዲፈፀም በማድረግዎ እንኳን ደስያለን። በግድቡ ግንባታ፤ በዓለማቀፍ ድርድርና ውይይት ለተሳተፉ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው። ከሁሉም በላይ መቀነት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅሃምሌ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. “አንቀጽ 29 – የአመለካከት እና ሀሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት የመሰለውን አመለካከት ለመያዝ ይችላል፡፡ ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሀሳቡን የመግለጽ ነፃነት አለው። ይህ ነፃነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በሕትመት፣ በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በጀርመን ከባየር ግዛት ሙኒክ እና አካባቢው ከኖርድራይን ቬስትፋለን ግዛት ከኮሎን እና አካባቢው ከሄሰን ግዛት ፍራንክፈርት እና አካባቢው ከሃምቡርግ ግዛት ሃምቡርግ ክተማ ለፍትህ የቆምን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መግለጫ ሐምሌ 29 , 2012 ዓ.ም. በመጀመሪያ በሃገራችን ኢትዮጵያ በዘራቸው እና በሃይማኖታቸው ተለይተው ጄኖሳይድ ለተፈጸመባቸው ወገኖቻችን ጥልቅ ሃዘናችንን እየገለጽን ቤተሰቦቻቸውም ድጋፋችን እንደማይለያቸው ልናረጋግጥ እንወዳለን። ከጀርባው ጉድ ባዘለ ለፖለቲካ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በህይወት አበበ መኳንንትE-mail- afomith@gmail.comሐምሌ 29 , 2012 ዓ.ም. አንድን ሰውም ሆነ ቡድን በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በእምነቱ ወይም በሌላ አንድ የሚያደርገው መመዘኛ ምክንያት ሌላ ወይም ሌሎች ሰዎች ወይም ቡድኖች ተነስተው፣ የአካላዊና ሞራላዊ ጉዳት ከማድረስ ጀምሮ እስከ ግድያ የሄደ ህገ ወጥ ተግባር የዘር ማጥፋት ወንጀል ተብሎ ይፈረጃል። ማንኛውም በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የሚደርስ የጥፋት ድርጊት ወንጀል ተብሎ የሚፈረጅ […]
By Admin on
አበይት ዜና

በኢትዮጵያ የዘር–ፍጅትመከላከያማኅበር (ኢዘመማ)ሓምሌ 22 2012 ዓ ም በሃገራችን ብሔርን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ አገዛዝ ተግባራዊ ከሆነበት ከ1983 ዓም ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በ ብሔር ተለያይቶ እንዲፉጅ መንግሥት መርዘኛ ተንኮል ሲፈጸም ቆይቷል ። የኢትዮጵያን መዐከላዊ መንግሥት ላለፉት 27 አመታት ተቆጣጥሮ የቆየው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ሕወሃት) ሕዝባችን ለዘመናት ገንብቶት የኖረውን ሕብረ ብሄራዊ አንድነቱን በማላላትና እርስ በእርስ በጠላትነት እንዲተያይ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሃምሌ 12 ቀን 2012 (07/19/2020) * ኢትዮጵያን አትንኩ ነው! ኢትዮጵያን መንካት ዋጋ ያስከፍላል! ቀድሞ ጊዜ ጥሪ አሳልፈናል፤ አሁን የሚታየው ግን በዚህ እድሜዬ በእጅጉ ያሳስበኛል” የቀድሞ የሜጫና ቱለማ ሊቀመንበር ሻምበል ለማ ጉያ። በታሪክ ውስጥ በአንድም ወቅት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ወክሉኝ ያላቸው የፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች የሉም፤ በስሙ የሚነግዱት እና በስሙ ጥፋት የሚፈጽሙት ራሳቸውን የሾሙ “ተወካዮች”፤ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በደነቀ ተሰማሐምሌ 15 , 2012 ዓ.ም. የአሜሪካ ህገ-መንግስት አርቃቂዎችን ካማለሉ ፍልስፈናዎች የፈረንሳያዊው የፖለቲካ ፈላስፋ ዲ-ስኮንዳት ሞንተስኪው እና የሌሎች ውጥን የሆነው ከስልጣን ክፍፍል ጋር የሚናበብ የመንግስት አሰራር ክትትልና ቁጥጥር (Check and balance) ጽንሰ-ሃሳብ ነው፡፡ ይህው ጽንሰ-ሃሳብ የአሜሪካ ህገ-መንግስት የፍልስፍና አካል በመሆኑ ለሃገሪቱ የዲሞክራሲ እድገት ብዙ ፈይዷል፡፡ ይህው የክትትል ወይም ቁጥጥር መርህ በየትኛውም የመንግስት በተቋማት ላይ ቢተገበር ውጤታማ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በኤድመንተን ካናዳ ከሚኖሩ ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ሃምሌ 12, 2012 ዓ.ም የህግ የበላይነትን በማስከበር የዜጎችን ህይወትና ንብረት መጠበቅ የመንግስት ቅድሚያ ሃላፊነት ነዉ! በመጀመሪያ፣ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደል፣ ከዚያም ተያይዞ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ዘር-ተኮር በሆነ አረመኒያዊ ግድያ ህይወታቸዉን ስላጡት 167 ንጹሃን ኢትዮጵያውያን የተሰማንን ከፍተኛ ሃዘን መግለጽ እንወዳለን። በተጨማሪም በእድሜ ዘመናቸዉ ጥረዉ ግረዉ ያፈሩት ሃብት በእብሪተኛ ቄሮዎች ለወደመባቸዉ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከሐይለገብርኤል አያሌው ሐምሌ 5 2012 ዓ ም በኦሮሚያ ክልል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ሲተገበር ቆይቷል:: ሚኒሊካውያን ሰፉሪ ወራሪና ነፍጠኛ በሚል ቅጥያ ግልጽ ጭፍጨፉ ከተከፈተበት ሦስት አስዕርተ ዐመታት ተቆጥሯል:: የመንግስት ሃላፊዎች ጽንፈኛ ብሄረተኞች የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኞች ጭምር በየግዜው አማራውን ነጥሎ የማጥቃቱን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ግጭት: ነውጥ : ቀውስ በሚል ሲሸፉፍኑት ኖረዋል:: አማራው ሕዝብ ላይ […]