የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት የሃዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት የሃዘን መግለጫ

 ሰኔ 25 ቀን 2012ዓም(02-07-2020) የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት  ከሁለት ቀናት በፊት በገዳዮች እጅ ህይወቱ ባለፈው በታዋቂው ድምጻዊ አጫሉ ሁንዴሳ ሞትና ያንን ተከትሎ የወንጀለኞቹ ግብረአበሮች በንጹሃን ኢትዮጵያውያን በተለይም በአማራው ህብረተሰብ ተወላጆች ላይ በተለያዩ ቦታዎች ባደረሱት የጭፍን እርምጃ ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። በዚህ ተጠንቶና ታስቦበት በተቀነባበረ የፖለቲካ ግድያ ተካፋይ የሆኑት የተለያዩ ግን አንድ ዓላማ […]

ይድረስ ለሚመለከትህ (ዘ-ጌርሣም)

ይድረስ ለሚመለከትህ (ዘ-ጌርሣም)

ይድረስ ለሚመለከትህ(እኔን ጨምሮ) (ዘ-ጌርሣም)ሰኔ 26 , 2012 ዓ.ም. አዕምሮህ በትቢት ተወጥሮልብህ በቅናት ነፍሮእንባህ ጥላቻን ያበቀለየቀረበውን አርቆ የወረደውን የሰቀለህዝብን ክህዝብ እያጣላህየአሉባልታ ወሬ እያስፋፋህየሰላምን ተስፋ ያጨለምክየዕድገትና የሰላም ችግኝ የነቀልክየግል ኑሮህ አልሳካ ቢልአገር ትጥፋ ህዝብም ይለቅ የምትልይድረስ ለሚመለከትህይህ ከሆነ ገፀ ባህሪህ ቀናተኛ የማትሠራቀኑ የከዳህ ስታወራየድሃ ጉሮሮ አናቂየወሬ ቋት አሳባቂከሞቀበት አዳናቂየኔ የምትለው የሌለህየአዕምሮ ድሃ የሆንህይድረስ ለሚመለከትህይህ ከሆነ ገፀ ባህሪህለከርሳሙ ሆድህ […]

ታላቅ ሃገር “በቅዱስ ውሸት (Noble Lie)” እውን ይሆናል፡ የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ግንባታ እና ቅዱስ ውሸት ቅኝት

ታላቅ ሃገር “በቅዱስ ውሸት (Noble Lie)” እውን ይሆናል፡ የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ግንባታ እና ቅዱስ ውሸት ቅኝት

በዳምጠው ተሰማ ደነቀ ሰኔ 19 2012 ዓ ም ያች ያፍላጦስ ሃገርየፈላስፋ ምናብበከበረው ውሸት-አስታርቆ ያነጻትበነፍስ ክፋይ ተረክመሪ አበጅቶ ጠባቂ አቁሞላይጠረቄው መሻት -መንገድ ያጸናባትያፍላጦስ ሃገር ውስጥ ሀገሬን ጠየኳትውሸትሽ ምነድነው?ኗሪሽ የማያውቀው፡፡የጸነስሽው ምናብስለኛ በማሰብ፡፡ በመርህ ደረጃ ውሸት ጸያፍ ነው፤ በየትኛውም ማህበረሰብ የሚነቀፍ፡፡ ሆኖም ከውሸትም ውሸት አለ፤ አንዱ የከበረ ሌላው ያልከበረ፡፡ ያልከበረ ውሸት ተዋርዶ ያዋርዳል፡፡ ውሽት መናገር ስህተትነትም ይኖረዋል፤ ይህም […]

የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ መረሳት የለበትም!! (በህይወት አበበ መኳንንት -ካናዳ)

የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ መረሳት የለበትም!! (በህይወት አበበ መኳንንት -ካናዳ)

በህይወት አበበ መኳንንት (ካናዳ)afomith@gmail.com የዛሬ ሰባት ወራት ገደማ ከሚማሩበት ደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ አማራ ክልል በመጓዝ ላይ የነበሩት 17 ሴት ተማሪዎች ለመንግስት እንኳ ግልፅ ባልሆነ መንገድ ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፈው እስካሁን ድረስ የት እንደገቡ ሳይታወቅ መቅረቱ በሃገራችን ኢትዮጵያ ለሰዎች ደህንነት በትጋት የሚሰራ የመንግስት መዋቅር እንደሌለ ከማመላከቱም በላይ ስርአት አልበኝነትና ወንጀለኝነት እየተበራከት በሄደ ቁጥር ባጠቃላይ የሃገራችን የህልውና […]

የብ/ጄ ተፈራ ማሞ ምስክርነት ሲመረመር (በመስከረም አበራ)

የብ/ጄ ተፈራ ማሞ ምስክርነት ሲመረመር (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ)ሰኔ 14 2012 ዓ. ም . የሰኔ 15ቱን ግድያ በተመለከተ ብ/ጄ ተፈራ ማሞ “ያየሁት የሰማሁት” ብለው የፃፉትን ጦማር በዘ-ሃበሻ ድረ-ገፅ ሲነበብ ሰማሁት፡፡እውነት ለመናገር የሰኔ 15ቱ ድርጊቱ “ባይደረግ ደግ ነበር፤ ከሆነ ደግሞ የሞቱትን ሁሉ ነፍስ ይማር” ተብሎ ቢታለፍ እመርጣለሁ፡፡ሆኖም ነገሩ ከተፈፀመ ዕለት አንስቶ ከወደ መንግስት በኩል የሚነገሩ መረጃዎች(ያን ቅጠቢስ ዶክመንተሪ ጨምሮ)፣የዓይን ምስክር ነን ከሚሉ የአማራ […]

የጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ ጥሪ ለሁሉም የቀረበ ፈተናም መልካም እድልም ሊሆን ይችላል

የጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ  ጥሪ ለሁሉም የቀረበ ፈተናም መልካም እድልም ሊሆን ይችላል

አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ሰኔ 10፣ 2020 (ጁን 17,2020) የጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ ስኔ 5፣ 2012 (ጁን 12፣ 2020) ለህዝብ በቴሊቪዥን ሬዲዮና ማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ያስተላለፉት መልእክት አራት  ቁልፍ  ቁም ነገሮችን  ያዘለ ነው፡፡ ኮሮናን ለመዋጋት፣ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ ቀውሰን ለማሰወገድ፣ በሀገር ውስጥ ሊፈጠር የሚችለውን የምግብ አጥረት፣ አደጋ ለመቋቋም ቀጣዩን ምርጫ ፣ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ተአማኒ በማድረግ ላይ ተቃዋሚው፣ የሲቪክ […]

የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ

የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ

ለተከበርከው የትግራይ ህዝብ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ብሄሮችና ብሄረሰቦች  ትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ በተደራጁ የህወሓት አመራሮች ሳቢያ እየደረሰበት ያለውን ግፍና በደል ለመቃወም አስፈላጊ በሆነ መንገድ ሁሉ የነፃነት ትግል ለማካሄድ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን አማካኝነት እኤ.ኢ ግንቦት 14/2010 ዓም ተቋቁሞ እስከሁን ድረስ መሰረታዊ የፖለቲካ ስራና የህቡእ የአደረጃጀት ተግባር ሲያከናውን ቆይቶ ባለፈው ሳምንት አንደኛ […]

አቶ ስዩም መስፍንስ ስለ ዲፕሎማሲ የማውራት የሞራል ብቃት አላቸው? (በመስከረም አበራ)

አቶ  ስዩም መስፍንስ ስለ ዲፕሎማሲ የማውራት የሞራል ብቃት አላቸው? (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ)ግንቦት 23 ፤ 2012 ዓ ም የሰው ልጅ ስላጠፋው ጥፋት ካልተጠየቀ ጭራሽ ተበዳይነት እንደሚሰማው የታወቀ ነው፡፡ህወሃቶች እየተሰማቸው ያለው እንዲያ ነው፡፡ስላደረሱት ዘረፋ፣የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ስላወደሙት የሃገር እሴት ስላልተጠየቁ ዘረፋን ህጋዊ ያደረጉበትን፣የኢትዮጵያን ህዝብ ደም እምባ ያስለቀሱበትን ስልጣን የያዙበት ቀን ግንቦት ሃያ አሁንም እንደ ድሮው ደምቆ ካልተከበረ ብለው እንደተበደለ እያማረሩ ነው፡፡የግንቦት ሃያ ዕለት ማታ በትግራይ ቲቪ ቀርበው የዶ/ር […]

የአማራን ህዝብ ካለበት ፈታኝ ሁኔታ አውጥቶ ለሁለተናዊ ስኬት ለማብቃት ከእውነት ጋር እንቁም

የአማራን ህዝብ ካለበት ፈታኝ ሁኔታ አውጥቶ ለሁለተናዊ ስኬት ለማብቃት ከእውነት ጋር እንቁም

ግንቦት 18 ዓ.ም. ይድረስ ለአማራ ምሁራንይድረስ ለሲቪክ ማህበረሰብ አባላትይድረስ ለአማራ የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶችይድረስ ለአማራ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎችይድረስ ለአማራ ወጣቶች ማሕበራትና አባላትይድረስ ለአማራ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችይድረስ ለአማራ ክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎችይድረስ ለአማራው ህዝብ ታሪካዊ አጋር እና ወንድም ህዝቦች በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታ እናቀርባለን። እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መከራ ያሳሰበን በጎ አሳቢ […]

1 4 5 6 7 8 67