By Admin on
የዓለም ዜና

የቀድሞው የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስተር ዶናልድ ራምስፊልድ ጆርጂ ቡሽ የወሰዱት በኢራቅ ላይ “ዲሞክራሲን“ የመጫን ሙከራ ስህተት ነበር በማለት ትችት እንዳሰሉ የሩሲያው የዜና ማሰራጫ አር ቲ ዘግቧል። በተወሰደው ርምጃ ምክንያት የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን (NATO) ስለተዳከመ “ዘመናዊ እና አዳዲስ” ሲሉ የገለጹትን የሴኪዮሪት ስጋት አንድ ለማለት አልቻለም ባይ ናቸው። ዶናልድ ራምስፊልድ ራሳቸው ኢራቅ ዱቄት የሆነችበት አሜሪካ መራሽ ጦርነት […]
By Admin on
ፎቶ ግራፍ እና ካርቱን

ፎቶ ግራፎቹ የተገኙት ከዘመድኩን በቀለ የፌስ ቡክ ገጽ ላይ ነው
By Admin on
ዜና

የጀርመን ድምጽ ራዲዮ በዛሬዉ ዕለት [ትላንት] በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ የገበያ ስፍራ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። በስፍራዉ ተገኝቶ ቃጠሎዉን የተመለከተዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደገለፀዉ፤ እሳቱ በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ ስምንስት ሰዓት ተኩል የጀመረ ለሶስት ሰዓት ገደማ ይነድ ነበር። እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞችና ተሽከርካሪዎች በርከት ብለዉ ቢሰማሩም መንገዱ ጠባብ በመሆኑ ሁሉንም […]
By Admin on
ዜና

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በስብሰባው ላይ መጋበዛቸው ቅር እንዳሰኘው የገለፀው ፓርቲው 24 አመት በስልጣን ላይ የቆየው የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ፓርቲ አፋኝ ለመሆኑ […]
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

አይሲስ 86 የሚሆኑ ኤርትራውያንን በሊብያ እንዳገተ ሜሮን እስቲፋኖስ የተባለች ነዋሪነቷ በስዊድን የሆነ ኤርትራዊት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ለአይ ቢቲ ታይምስ አስታወቀች። ከታጋቾቹ ውስጥ ሴቶች እና ህጻናትም እንዳሉበት ተጠቁሟል። “የአሲስ ተዋጊዎች ኈሉንም በነብስ ወከፍ ሙስሊም ናችሁ ወይ በማለት ጠየቁ ፤ ሁሉም አዎ ሙስሊም ነን ማለት ጀመሩ። ቁርዓን ግን ማወቅ አለባችሁ ተብለዋል ፤ ቁርዓን ግን አያውቁም” በማለት ለቢቲ […]
By Admin on
ዜና
‹‹አማራ በመሆኔ ዘሬን እንዳልተካ ተደርጌያለሁ›› 1ኛ ተከሳሽ

ነገረ ኢትዮጵያ ከወራት በፊት በሽብር ተጠርጥረው ከአማራ ክልል ተይዘው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ የዞን አመራሮች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በ13/07/07 በተጻፈና ዛሬ ግንቦት 28/007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በንባብ በተሰማው የአቃቤ ህግ ክስ ላይ እንደተመለከተው በአንደኛ ተከሳሽ ጌታቸው መኮንን መዝገብ 16 ሰዎች የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ከተከሳሾቹ መካከል የመኢአድ፣ የሰማያዊና የአንድነት ፓርቲዎች […]
By Admin on
ዜና

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ ) የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ ሚያዚያ 14 ቀን 2007 በመስቀል አደባባይ በተጠራው ሰልፍ ላይ ብጥብጥ አስነስተዋል በሚል ለተከሰሱበት የፈጠራ ክሱንና የሀሰት ምስክርነቱን ዋጋ የሚያሳጣ በዕለቱ በሌላ ፍርድ ቤት ምርቻ ቦርድን ከሰው ሙግት ላይ መሆናቸውን የሚአስረዳ የሰውና የሰነድ መከላከያ ምስክር ባለፈው አርብ ያቀረቡለት ቦሌ ምድብ የመጀመሪአ ፍርድ ቤት ሶስተና ችሎት ዛሬ […]
By Admin on
የዓለም ዜና

(አሶሲየትድ ፕረስ) የፓኪስታን አብዛኛው ሕዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ ነው። የአክራሪ እስልምና ጥቃት በሚበዛባት የፓኪስታን ካራቺ ከተማ ባልተለመደ ሁኔታ 42 ሜርትር ርዝመት ያለው መስቀል በከተማዋ ተተክሏል አሶሲየትድ ፕሬስ እንደዘገበው። መስቀሉን ያሰራው እና ያስተከለው በንግድ ስራ የሚተዳደር ግለሰብ ሲሆን፤ መስቀሉን ለመትከል የተነሳሳው በህልም ታይቶኝ ነው እንዳለ አሶሲየትድ ፕሬስ ዘግቧል። “የፓኪስታን ክርስቲያን ማህበረሰብ የእምነት ነጻነት እንዳለው ለዓለም ማህበረሰብ […]
By Admin on
ኦዲዮ ክሊፖች
By Admin on
ኦዲዮ ክሊፖች