By Admin on
ስፓርት

May 26, 2015 አብርሃም ገ/ማርያም ምንጭ ሶከር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው አዳማ ከነማ ነጥብ ጥሏል፡፡ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዳማ ከነማ ወደ ጎንደር ተጉዞ ከዳሽን ቢራ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ፈፅሟል፡፡ አዳማ ከነማ የአቻ ውጤቱን ተከትሎ በ41 ነጥቦች 2ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል፡፡ አዲስ አበባ ስታድየም […]
By Admin on
ዜና

ወረዳ 20 ምርጫ ጣቢያ መታወቂያና የምርጫ ካርድ የሌላቸው ነዋሪዎች እየመረጡ ነው ተብሏል፡፡ ነዋሪዎች በዚህ አካባቢ ነዋሪ ከሆኑ ስድስት ወር ሆኗቸዋል በሚል ያለ ቀበሌ መታወቂያ እየመረጡ እንደሆነ ተገልጾአል፡፡ ንፋስ ስልክ ላፍቶ 5ና 8 ምርጫ ጣቢያ ላይ መታወቂያና የምርጫ ካርድ ያልያዙ ነዋሪዎች እየመረጡ እንደሆነ የአካባቢው የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ የሆነው አቶ እስክንድር ጥላሁን ገልጾአል፡፡ በዚሁ ምርጫ ጣቢያ ፖሊስ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ምርጫ ማለት ሂድት ነው፤ ሁነት አይደለም። የምርጫው ቀን የሚደረገው ድምጽ የመስጠት እንቅስቃሴ እና ድምጽ የመቁጠሩ ስራ የሂደቱ የመጨረሻዎቹ ክፍሎች እንጂ ፤ በራሳቸው ሙሉ በሙሉ የምርጫው ሂደት መለኪያዎች ሊሆኑ አይችሉም። የምርጫ ቅስቀሳ እና የሚወዳደሩበትን የፓለቲካ ፋይዳ ለመራጭ ማሳወቅ የምርጫ ሂደቱ ዋነኛ አካል ነው ብሎ ማለት ይቻላል። በዚህ አንጻር የተስተዋለው ነገር ምንድን ነው? ትላንት ከትላንት ወዲያ ከሰማነው […]
By Admin on
ቪዲዮ

ማህሌት ፍቅሩ ትባላለች። በስደት በአረብ ሃገር ትኖራለች። በእሷ አይነት እድሜ ላይ ካሉ ልጆች ብዙም የማይስተዋል ሃገራዊ የኃላፊነት ስሜት ስለተሰማት ስለወገኖቿ ኢትዮጵያውያን ያስተዋለችውን እና የተሰማትን እንዲህ ታካፍላለች። በቁም ነገር የተሞላ መልዕክት ነው።
By Admin on
ቪዲዮ
By Admin on
ዜና

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባ በወለጋ፣ በኢሉባቦርና በጂማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ዘመቻ ሲያካሂድ የነበረ የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሙድረክ ቡድን ትናንትና ከትናንት በስተያ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎችና የገዥው ፓርቲ ደጋፊዎች ባሏቸው ሰዎች ተከታታይ ጥቃቶች እንደተፈፀሙበት የቡድኑ መሪ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ሁኔታውን እያጣሩ መሆናቸውን የተናገሩት የኦሮሚያ ምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር አምባሣደር ዲሳሳ ድርብሳ እስከአሁን “…ችግር ደርሶባቸዋል፤ ይጓዙበት የነበረ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ሚያዚያ 14 ፤ 2007 ዓ ም #EthioElection2015 #Ethiopia ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት በጉልበታቸው ወይም ጤፍ በሚቆላ ምላሳቸው ይጠቀማሉ፡፡ […]
By Admin on
በጣም የታዮ ቪዲዮዎች / ቫይራል
በምስራቅ ምስራቅ ኑዮርክ አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ለማሰር ከልክ ያለፈ ጉልበት እና የፖሊስ ኃይል ተጠቅሟል ቪዲዮው የተገኘው Noel Farrell የፌስ ቡክ ገጽ ላይ ነው
By Admin on
በጣም የታዮ ቪዲዮዎች / ቫይራል
በፓኪስታን በክርስቲያኖች ላይ ደረሰ የተባለ ጥቃት ። ከቪዲዮው እንደሚታየው ጥቃቱን ያደረሱት የመንግስት አካላት ይመስላሉ
By Admin on
በጣም የታዮ ቪዲዮዎች / ቫይራል
በማልዳቪስ ደሴት ሰልፈኞች በፖሊስ ላይ ያደረሱት የደፈጣ ጥቃት