By a7ydtsdd6@ayet69kgb.com on
መጣጥፍ

ከትንሳዬ ኢትዮጵያ ግንቦት 9 2010 ዓ.ም መወጠን መባከን ጭንቀቴን መፍተሉን ሃሳቤን ማርዘሙን ይሆን አይሆን ብዬ መዛወር መዳወሩን ማርዘም መቆለሉን ይብቃኝ ማቀርቀሩ ቋጭቼ ልልበሰው ሃሳቤን ባጭሩ ዛሬ አየናት ብለው ነገ የለችም ካሉ ነገ ማለት ልተው ዛሬ ነው ነገሩ፡፡ እኔ ልምከራችሁ እንዲህ ነው ዘመኑ ጥንስስ አትጠንስሱ ትኩስ ትኩስ ኑሩ እቅድ አታርዝሙ ጠብም አትጫሩ ቂምም አታዳፍኑ ቀና ቀና […]
By Admin on
መጣጥፍ

ሃራ አብዲ ግንቦት 1 2010 ዓ.ም የወጣት አፍቃሪ ልቡ፤ በዉበትሽ ሲማረክ፣ በእቅፍሽ ዉስጥ ፣ስፍራ አገኘ፣ ቅብጥብጥ ያፍላ ጉልበቱ፣ለልእልናሽ ሲንበረከክ፣ የልብሽን ሊያደርስልሽ፣ ዘመኑን ሙሉ ተመኘ። እንደ እድሜ እኩዮቹ፣ ኢትዮጵያን እንዳሉት ሁሉ፣ አንዲም በኢትዮጵያ ተለከፈ! ይች ንግርታም ወይዘሮ፤ ከኦሪት እስከ አዲስ ኪዳን፤ ያላጠመደችዉ የታል? የፍቅርዋ ንብ ያልነደፈዉ፤ ሰመመንዋ ስንቅ ያልሆነዉ፤ ጠኔዋ ያላጠገበዉ፤ ጥማትዋ እርካታ ያልሰጠዉ፣ ያልሞተላት ሞትዋን […]
By Admin on
መጣጥፍ

መጋቢት 10 2010 ዓ ም ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ) አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣ አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣ ዘራችሁ ቢጠየቅ ፤ መልስ አዘጋጅተናል፣ የአያቶቻችሁ ስም፤ በህግ ተቀይሮአል። ቁዋንቁዋ ከቻላችሁ፤ ስም ከተለወጠ፣ ማስረጃ አትፈልጉም፤ ከዚህ የበለጠ። አናሳ ብንሆንም፤ ትግራዮች እንደ ህዝብ፣ ሳንደርስ አንቀርም፤ ከታገልንለት ግብ። ትልልቁን ጎሳ ፤ ብትንትን አድርገን፣ ጭድና […]
By Admin on
መጣጥፍ
በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ ጥር 19 2010 ዓ ም የእባብ ልጅ እባብ እንደሚባለው ሁሉ ይህ ግለሰብ በየጊዜው በሚያቀርበው የፅሁፍ ቡቱቶ ዋናው ትኩረቱ ኢትዮጵያውያኖች እርስበራሳቸው በጠላትነት እንዲተያዩ መርዝ ማሰራጨት ነው። በተለይ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በመተባበር አቅሙንና ትኩረቱን ፀረ ኢትዮጵያ በሆነው ወያኔ ላይ ማድረግ በሚገባው ወቅት ይህ ግለሰብ ሌላ አጀንዳ እየፈጠር ኢትዮጵያውያንን ለመከፋፈል መወራጨቱን አብዝቷል። በኢትዮጵያ ባንዲራ እየተጠቀለለና […]
By Admin on
መጣጥፍ

በሚኪያስጥ./የለቲ ልጅ) ጥቅምት 30 ፤ 2010 ዓ ም DV ልሞላ ሄድኩ፤ጠባቡ ቤት በሰዉ የጩኸት አረንቻታ ተሞልቷል።በኮምፒዩተርና በስካነር የተዥጎረጎረዉ የክፍሉ ድባብ፣ተረጋግቶ ለመናገርና አሰላስሎ ለማውራት ፋታ አይሰጥም። «እህት፤የ’ኔ ተራ ወዴት ነዉ?»(ጎረምሳ ወጣት) «ልጄ…ፎርሙን ወየት ሄጄ ልሙላዉ?»(ለመሞት አንድ ሃሙስ የቀራቸዉ ባልቴት) «እማማ!ራበኝ!»(ችግረኛ ፍልፈላ) በየጥጉ እንደየአፉ-ሁሉም-ያወራል።እኔም አወራለሁ፤እጠይቃለሁ፤እለፋደዳለሁ። ከፊቴ አራት ወጣቶች የፕላስቲክ ወንበር ላይ ተቀምጠዉ፣ፎርሙ ላይ የተዘራዉን ተስፋኛ ስም፣ጾታ፣ዕድሜ…ወደኢንተርኔቱ ማህደር […]