መጣጥፍ - Page 2

እኛ እኮ ምንም ነን!

//ተጻፈ በታደሰ ኃይሉ - ጥቅምት 2010 ዓ.ም// የተሰራንበት ቀለምና ጭቃው ፤ መቃችን የጠፋማንነት የሌለን በግምት የምንኖር ፤ የጠፋን በይፋበባዶ ያበጥን ፤ በእንጀራ በውሃ ስጋችን የፋፋአለም...

እንኳን ሞት አለልህ!

በላይነህ አባተ መኖሩን እያወክ ሞት ቆሞ ተደጅህ፣ጭራቅ ያገለገልክ ተገዝተህ በሆድህ፣መሞት ባይኖርማ ባህር ደም በጠጣህ፣ንጹሑን ፃድቁን በካራ አሳርደህ! እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አስመትረህ፣ፖለቲካ ዝሙት መደመር አጡዘህ፣አምላክን ህሊናን...

የፒያሳ ዘይቤ: በዐብይና አቤቤ

ክፕሮፌስር ጳውሎስ ሚልክያስ ወይ አዲስ አበባ ወይ ፒያሳ ሆይአራት ኪሎ ድረስ አልባስሽ ሲጋይሆድና አንጀትሽ ተዘርግቶ ሳይሙሾ መውረዴ ነው ዛሬ አደባባይአጠገብዋ ስታይ እርቃን ቀር ፒያሳቁጭራም በስጋት...

‘አንቱ በእናት’  (ሓዳስ ኤርትራ)

ሓዳስ ኤርትራ ይኼ ጽሑፍ ‘አንቱ በእናት’ በአሥመራ የዛሬ ዓመት ስትመረቅ የነበረው መንፈስ ውጤት ነው። ያኔ ከደራሲው አንዴም  ሁለቴም ተገናኝተን ስናወራ፡ ሰዎች መጽሓፍትን አንብበው ሲያበቁ...

እንዲህ ነው ዘመኑ

ከትንሳዬ ኢትዮጵያ ግንቦት 9 2010 ዓ.ም መወጠን መባከን ጭንቀቴን መፍተሉን ሃሳቤን ማርዘሙን ይሆን አይሆን ብዬ መዛወር መዳወሩን ማርዘም መቆለሉን ይብቃኝ ማቀርቀሩ ቋጭቼ ልልበሰው ሃሳቤን ባጭሩ ዛሬ አየናት ብለው ነገ የለችም ካሉ ነገ ማለት ልተው...

ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ)

መጋቢት 10 2010 ዓ ም ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ) አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣ አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣ ዘራችሁ...

የጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ ኢትዮጵያውያኖችን የማበጣበጥ የቀጠለ ዘመቻ (በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ)

በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ ጥር 19 2010 ዓ ም የእባብ ልጅ እባብ እንደሚባለው ሁሉ ይህ ግለሰብ በየጊዜው በሚያቀርበው የፅሁፍ ቡቱቶ ዋናው ትኩረቱ ኢትዮጵያውያኖች እርስበራሳቸው በጠላትነት እንዲተያዩ...

DV የሞላሁ ዕለት! (ሚኪያስጥ የለቲ ልጅ)

በሚኪያስጥ./የለቲ ልጅ) ጥቅምት 30 ፤ 2010 ዓ ም DV ልሞላ ሄድኩ፤ጠባቡ ቤት በሰዉ የጩኸት አረንቻታ ተሞልቷል።በኮምፒዩተርና በስካነር የተዥጎረጎረዉ የክፍሉ ድባብ፣ተረጋግቶ ለመናገርና አሰላስሎ ለማውራት ፋታ አይሰጥም። «እህት፤የ'ኔ...
spot_img

Latest articles

Newsletter