By Admin on
መጽሐፍት

ይህ መፅሃፍ እና ቀድሞ በ፳፻፱ (2017 CE) በርእስ “ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት” የታተመው ፅሁፍ ኣላማቸው በትምህርት ቤት ላሉ ተማሪዎች እና ራሳቸውን በራሳቸው ለማስተማር ለሚጥሩ ሁሉ ጥናታቸውን ለመደገፍ/መደጎም እና የስነ-ስሌት ፋይዳን እንዲረዱ ለማድረግ ነው። ኣቀራረቡን ለማቅለል በተቻለ መጠን ተጥሯልና ምናልባት ጠባብ ወይም ውስን ሂሳባዊ ዳራ ያለቸው ኣንባቢዎችም ሆኑ ያለፈ የሂሳብ ጥናታቸውን ለዘነጉ ይረዳል ብለን እንገምታለን። ባጭሩ […]
By Admin on
መጽሐፍት

ምንጭ : Africa World Press Book “ይህ መጽሀፍ የማንነት ፖለቲካ እንዴትና ከየት እንደተነሳና ያለውን ችግሮች በዝርዝር ያስረዳል:: ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማህበረሰባዊ ግንኙነቶች ፈራርሰዋል። ደራሲው የሃገራችን መሰረታዊ ችግር የማህበረ ፖለቲካ ነው ይላል። ቡድኖች በአንድ በኩል ቋንቋቸውና ባህላቸው ሳይነካ የሚጠብቅ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ፖለቲካዊ የሆነ አስተዳደር መስርተው አብረው መኖር የሚችሉበትን አዲስ የመንግስት አወቃቀር ስርዓት አቅርቧል። መጽሃፉን የተለየ […]
By Admin on
መጽሐፍት

መጋቢት 10 ፤ 2009 ዓ ም ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት ፕሮፌሰር ባሕሩ ካሣሁን እና ፕሮፌሰር ወልደ-አረጋይ ውብነህ The Red Sea Press, 2017. ይህ መፅሀፍ ለፊዚክስ ሂሳባዊ ዝግጅት በሚል በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርስቲ ፕረስ የታተመው የጥራዝ ፩ ተከታይ በመሆን፣ ለሳይንስ እና ምህንድስና ትምህርት ኣገልግሎት ተጨማሪ ሂሳባዊ ፅንስ-ሃሳቦችን ይሰጣል። ስለሆነም፣ በቅድሚያ ኣጭር ኣልጀብራዊ (Algebraic) እና ስነ-ዘዌያዊ (Trigonometric) ክለሳ […]
By Admin on
መጽሐፍት

ኅዳር 12 ፤ 2009 ዓ ም በዳንኤል አበራ የተዘጋጀው ምሳሌያዊ ንግግሮች መጽሃፍ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በዲሴምበር 4 በቶሮንቶ ይመረቃል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን በራሪ ወረቀት ይመልከቱ።
By Admin on
መጽሐፍት
ሐምሌ 25 2008 ዓ.ም ኗሪነታቸው በሳንፍራንሲስኮ የሆነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ” በሚል ርዕስ የጻፉት መጽሃፍ ለህትመት መብቃቱን እና በኢትዮጵያ ፤ በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በስርጭት ላይ መሆኑን ያበሰሩት ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ወር ማብቂያ አካባቢ ነው። ከርዕሱ ብቻ በሚመስል ሁኔታ መጽሃፉ በማህበራዊ ድረ ገጽ ብዙ ውዝግብ እና ንትርክ አስነስቷል። እንደዶክተር ፍቅሬ ገለጻ […]
By Admin on
መጽሐፍት
ስምረት አያሌው ታምሩ “አባቴ እና እምነቱ” በሚል ርዕስ የጻፈችው መጽሃፍ ከታተመ ሰንብቷል። ግሩም መጽሃፍ! ከአለቃ አያሌው ታምሩ የስጋ ልጂነትም ባለፈ ( እሷም በግጥሟ ብላለች) የመንፈስ ልጃቸውም እንደመሆኗ የአባቷን እምነት ልቅም አርጋ ይዛ በጥልቀት እና በስፋት በግሩም አማርኛ ማስተላለፏ ብዙ ላይደነቅ ይችል ይሆናል፤ በሌላ አንጻር ግን እሷ ሆና ተገኝታ ነው እንጂ “ልጂ እንደአባቱ አይሆንም” የሚባልም ነገር […]
By Admin on
መጽሐፍት

ወዳጆቼ፤ እነሆ እናንተን ተማምኜ መፅሃፍ አሳትሜያለሁ፡፡ እናንተን ተማምኜ ምርቃት ደግሻለሁ፡፡ ሐሙስ ሐምሌ 2 ዋቢ ሸበሌ መጥታችሁ መፅሃፌን በማስመረቅ ከሰው እኩል ታደርጉኝ እንደሆን እዚህች የዝግጅቱ ገፅ ላይ በመሄድ ንገሩኝ፡፡ እግዜር አብዝቶ ይስጥልኝ! የበለጠ ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ
By Admin on
መጽሐፍት

አዲስ መጽሃፍ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የት ማግኘት ይቻላል? ይህንን ይጫኑ።
By Admin on
መጽሐፍት

‹‹ዙቤይዳ››መጣች! ጌቱ ተመስገን እንደጻፈው ‹‹አገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ፡፡ አገር ማለት አፈር ነው፡፡ ሰውም ማለት አፈር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሞቱት ሰዎቻችን ስጋና አጥንት አፈር ሆኖ ይሄው›› አሉና መሬቱን በጎራዴው ጫፍ ጫር አደረጉት፡፡ ‹‹አየህ አሁን አፈር አይደለም የጫርኩት፣ የሰው ስጋ ነው! ሲጫር የሚያመው፣ ሲወጋ የሚያቃስት ሰው ነው አፈሩ!! ይሄንን […]
By Admin on
መጽሐፍት

የሶሺያሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ የትርጉም ስራ ነው። “The Case of the Socialist Witchdoctor” በሚል የታተመውን በፓለቲካ ስላቆች የሚታወቀው የሃማ ቱማን ስራ ህይወት ታደሰ “የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ” በሚል ወደ በአማርኛ ቋንቋ ተርጓማ ለንባብ አብቅታዋለች። መጽሃፉ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ተርጓሚዋን በፌስ ቡክ ገጿ ላይ ማግኘት ይቻላል ___ ለህትመት የበቁ ስራዎችን ፊቸር እንዲደረጉ ከፈለጉ ከአንድ […]