ዶ/ር አብይ አህመድ በፖርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኋላ ያደረጉት ንግግር

ዶ/ር አብይ አህመድ በፖርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኋላ ያደረጉት ንግግር

ቦርከና መጋቢት 24 2010 ዓ ም ኃይለማርያም ደሳለኝን ተክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ሙሉ በሙሉ በሚቆጣረው ፓርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኋላ ወደ ሰላሳ ደቂቃ የዘለቀ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸው ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፤ ስለ ኢትዮጵያ ፓለቲካ እና ወቅታዊ ተግዳሮቶች ስለ ሙስና እና ስለ መንግስት ስልጣን ፤ ስለ ማህበራዊ ችግሮች (ወጣቶች […]

የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጂ ትዕግስት መንግስቱ በአባይ እና በግብጽ ጉዳይ ትናገራለች

የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጂ ትዕግስት መንግስቱ በአባይ እና በግብጽ ጉዳይ ትናገራለች

ጥር 11 2010 ዓ ም የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጂ ትዕግስት መንግስቱ በአባይ እና በግብጽ ጉዳይ በማህበራዊ ድረ ገጿ የለቀቀችው የቪዲዮ መልዕክት ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ።