በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ወያኔ የሚፈልገውን ይዞ ችግሩን ፈትቻለሁ ይላል ፤ ብአዴንም ይሁንልህ ብሎለታል። ወልቃይቴዎቹስ ምን ይላሉ?

በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ወያኔ  የሚፈልገውን ይዞ ችግሩን ፈትቻለሁ ይላል ፤ ብአዴንም ይሁንልህ ብሎለታል። ወልቃይቴዎቹስ ምን ይላሉ?

ታህሳስ 7 ፤ 2010 ዓ ም ወልቃይት ጠገዴን ህወሓት ስልጣን ከያዘ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል ከልሎ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግሪኛ ተናጋሪዎችን ቢያሰፍርም ፤ ከዚያ በፊት ወልቃይት የጎንደር ሁነኛ አካል እንደነበር ህወሓት ራሱ ሊክደው የማይችለው ሃቅ ነው። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ጉዳዮ በስፋት ባይታወቅም ትግሬነት በጉልበት ተጭኖብናል በሚል ወልቃይትን ወደ ጎንደር ለማስመለስ በተደረገው ትግል ብዙ መስዋዕትነት […]

በአማራ እና ኦሮሞ ህዝብ ግንኙነት ዙሪያ በደብረብርሃን ዮኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ውይይት

በአማራ እና ኦሮሞ ህዝብ  ግንኙነት ዙሪያ በደብረብርሃን ዮኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ውይይት

ቦርከና ታህሳስ 1,2010 ዓ ም “አንዳንችን በአንዳችን ላይ ሰርጸናል” አንድ አስተያየት ሰጭ ያቀረቡት ሃሳብ። ቪዲዮው የአማራ ማስ ሜዲያ ኤጀንሲ ነው ——— ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ማድረግ አይርሱ። ከኢትዮጵያ መረጃ ለማካፈል ከፈለጉ በፌስ ቡክ በውስጥ መስመር ወይንም ደሞ በሚከተለው የኢሜይል አድራሻ ይላኩልን። editor@borkena.com

የብአዴን የሰሞኑ መገለጫዎች ህወሓት ብአዴንን “አይደገምም” የሚል ከነቴራ ያለበሱበትን ሂደት ያመላክታል – ኤርሚያስ ለገሰ

የብአዴን የሰሞኑ መገለጫዎች ህወሓት ብአዴንን “አይደገምም” የሚል ከነቴራ ያለበሱበትን ሂደት ያመላክታል – ኤርሚያስ ለገሰ

መጋቢት 3 2009 ዓ ም ኤርሚያስ ለገሰ ግሩም እይታ አቅርቧል። እውነትም ብአዴን ከ“አብዮታዊ ዲሞክራሲም ባለፈ” መግለጫውን በህወሃት ልሳን ወይን ጋዜጣ ያወጣበት ምክንያት ምንድን ነው? ይሄን ተጭነው ፌስ ቡክ ላይ ላይክ ያድርጉን

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያንጸባረቁት እይታ ( ቡሩክ እንዳነበበው)

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ  ላይ ያንጸባረቁት እይታ ( ቡሩክ  እንዳነበበው)

መስከረም 19 2009 ዓ ም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያሰናዱት ጽሁፍ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳነበበው ። በተለይ በትግራይ ጉዳይ ፤ በህወሓት እና በትግራይ ህዝብ ግንኙነት ላይ ያንጸባረቁት አቋም ከአንዳንድ ወገኖች በኩል ጠንካራ ተቃውሞ እንደሚያስነሳ ይገመታል። ለመሆኑ የትኛውን እይታቸውን ይቀበሉታል? የትኛውን አይቀበሉትም?ግብረገብነቱን ጠብቆ በሃሳብ ላይ ብቻ ያተኮረ ፤ ትችት ለማቅረብ ከፈለጉ ይላኩልን። ጽሁፉ […]