ጽዮን ግርማ (ቪኦኤ) ከጁነዲን ሳዶ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ

ጽዮን ግርማ (ቪኦኤ) ከጁነዲን ሳዶ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ

መስከረም 13 2009 ዓ ም የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና በፌደራሉ መዋቅር የመገናኛ እና ትራንስፖርት ሚኒስቴር የነበሩት ጁነዲን ሳዶ ከቪኦኤዋ ጽዮን ግርማ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በርካታ ጉዳዮች ተዳሰዋል። ሙስናን በሚመለከት መዋቅራዊ ነው በማለት የተንሰራፋ ነገር እንደሆነ በመግለጽ ፤ ሙስናን ለመታገል የተፈጠረው የጸረ-ሙስና ኮ ሚሽን ራሱ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ ይናገራሉ። በ“ጥልቀት የመታደሱን” አጀንዳ ላይ አስተያየት […]

ቢኒ ዳና እና ታሪኩ ያስተላለፉት መልዕክት

ቢኒ ዳና እና  ታሪኩ ያስተላለፉት መልዕክት

መስከረም 7 2009 ዓ ም ባለፉት ዓመታት በተለይ ሃገር ቤት ያሉ ተዋንያንን እና አርቲስቶች ላይ በስልጣን ላይ ያለው ለፖለቲካ ስራ ሲጠቀምባቸው ቆይቷል። ሆኖም ኅሊና የሚባል ዳኛ አለና ባለፉት ሁለት ወራት ወደ ሺዎች የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ በኦሮሚያ ፤ እና በአማራ የተደረጉትን ዘግናኝ የወያኔ መንግስት ግድያዎች ተከትሎ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የአዲስ አመት ዝግጂቶቻቸውን እንዲሰርዙ በጠየቁት መሰረት ብዙዎቹ […]