“ሌላ አካሌን ማጣት ስለማልፈልግ ወደ ሀገሬ አልመለስም” አትሌት ታምሩ ከፍያለው ደምሴ (ኢሳት)

“ሌላ አካሌን ማጣት ስለማልፈልግ ወደ ሀገሬ አልመለስም”  አትሌት ታምሩ ከፍያለው ደምሴ (ኢሳት)

ኢሳት መስከረም 3 2008 ዓ ም *በሪዮ ፓራሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ነው:: ይህ አትሌት “ወደ ሀገሬ ተመልሼ አልሄድም፣ ሌላ አካሌ እንዲጎድል አልፈልግም”ይላል *ከኢትዮጵያ ፖራሊምፒክ ጋር ወደ ሪዮ የተጓዙት 5 አትሌቶች ሲሆኑ 5 ሰዎች የቡድን መሪ ተብለው አብረዋቸው ሄደዋል:: *በ400 ሜትር የተወዳደረው መገርሳ ተሲሳ ከቡድኑ ተቀንሶ ለአንድ ወር ዝግጅት ካቆመ በኋላ ውድድሩ ጥቂት ቀን ሲቀረው እንደገና […]

“ከኢትዮጵያ ባነሰ ማንንነት ይገለጽ ከተባለ ራያ ትግሬ አይደለም” ዶ/ር ተበጀ ሞላ

“ከኢትዮጵያ ባነሰ ማንንነት ይገለጽ ከተባለ ራያ ትግሬ አይደለም” ዶ/ር ተበጀ ሞላ

September 12,2016 ከሁለት ሳምንት በፊት በኤስ ቢ ኤስ ራዲዮ ቀርበው ራያ የትግራይ እንደሆነ ታሪካዊ መረት አለ በማለት ለተናገሩት በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፤ ራያ ወደ ትግራይ የሚካለልበት ታሪካዊም ሆነ ህገ መንግስታዊ መሰረት እንደሌለው ገልጸው ከኢትዮጵያዊነት ባነሰ ማንነት ይገለጥ ከተባለ ራያ ትግሬ አይደለም በማለት ዶ/ር ተበጀ ሞላ በተመሳሳይ የሬዲዮ ጣቢያ የሰጡት መልስ። በራያ የአማርኛ እና የኦሮሚኛ የነበሩ […]

የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ የአዲስ ዓመት መልዕክት እና ቡራኬ

የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ የአዲስ ዓመት መልዕክት እና ቡራኬ

መስከረም 1 2009 ዓ ም “አቤቱ አንተ ለዘላለም ትኖራለህ፤ ዙፋንህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው ስለምን ለዘላለም ትረሳናለህ ፤ ስለምንስ ለረዥም ዘመን ትተወናለህ ፤ አቤቱ ወዳንተ መለሰን እኛም እንመለሳለን። ዘመናችንን እንደቀድሞው አደስ።” ምንጭ : ኢሳት ___ ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ ፤ ሼር ያድርጉ

ቪዲዮ : በጎጃም ፍኖተ ሰላም አጋዚ አደረሰ የተባለው አሰቃቂ ድርጊት ፤ እናቱ የተገደለችበት ህጻን አውሬ ሳይበላው ከነህይወቱ እንደተገኘ ይነገራል

ቪዲዮ : በጎጃም ፍኖተ ሰላም አጋዚ አደረሰ የተባለው አሰቃቂ ድርጊት ፤ እናቱ የተገደለችበት ህጻን አውሬ ሳይበላው ከነህይወቱ እንደተገኘ ይነገራል

መስከረም 1 2009 ዓ ም ማምሻውን በፌስ ቡክ የተሰራጨ ቪዲዮ ላይ ጉድጓድ ውስጥ የተጣለ ህጻን አውሬ ሳይበላው ከነ ህይወቱ እንደተገኘ ያሳያል። ተገኘ የተባለበት ቦታ ፍኖተ ሰላም ጎጃም እንደሆነ እና እናቱ በአጋዚ ወታደሮች ተደፍራ እንደተገደለች ይነገራል። ከእናትየው ጋር የተያያዘው ታሪክ ከሌሎች የዜና ተቋማት ያልተዘገበ ነው እስካሁን። ዜናንም በዚህ ሰዓት ለማጣራት አልተቻለም። ቦርከና ያጋሩ ፤ ቦርከናን በፌስ […]

የትግራይ ድንበር እስከ አላውሃ (ወልዲያ አጠገብ መሆኑ ነው) ነበር ፤ ወልቃይት ትግሪኛ ተናጋሪ ነው – የወያኔ አምባሳደር በአውስትራሊያ

የትግራይ ድንበር እስከ አላውሃ (ወልዲያ አጠገብ መሆኑ ነው) ነበር ፤ ወልቃይት ትግሪኛ ተናጋሪ ነው – የወያኔ አምባሳደር በአውስትራሊያ

ጳጉሜ 1 2009 ዓ ም ኤስቢኤስ ራዲዮ በአውስትራሊያ የህወሓት መንግስት አምባሳደር ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ፤ የወልቃይት ጥያቄ የማንነት ሳይሆን የኢኮኖሚ ጥያቄ ነው፤ ወልቃይት የትግሪኛ ተናጋሪ ነው፤ የትግራይ ድንበር እስከ አላውሃ (ወሊዲያን አልፎ ነው) ድረስ ነው ፤ በማለት የለውጥ የሚባል እንቅስቃሴ እንደሌለ እና ወያኔ ራሱ ለውጥ እና አብዮት እንደሆነ ጀብደኝነት እና ድንፋታ በተቀላቀለው ሁኔታ ተናግረዋል።

በቶሮንቶ የኢትዮጵያውያን ስብሰባ ላይ ጃ ያስተሰርያል ሲከፈት የታየ ምልክት

በቶሮንቶ የኢትዮጵያውያን ስብሰባ ላይ ጃ ያስተሰርያል ሲከፈት የታየ ምልክት

ነሃሴ 30 ፤ 2008 ዶ/ር ጌታቸው በተገኙበት በቶሮንቶ የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጂት ላይ በሃዘኑ ምክንያት ዘፈን ላለመክፈት ጥረት ተደረጓል። የቴዲ አፍሮ ጃ ያስተሰርያል ዘፈን በፖለቲካዊ ይዘቱ ተመርጦ ለኦሮሞ ኢትዮጵያውያንም አጋርነት ተገልጾበታል።