ዓለምን ያነጋገረው የልጅ ሮቤል ዋና

ዓለምን ያነጋገረው የልጅ ሮቤል ዋና

ነሃሴ 4 2008 ዓ ም በሪዮ ኦሎምፒክ የመቶ ሜትር የዋና ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ ሃብቴ በመጀመሪያው ማጣሪያ ከ59 ሰው 59ኛ ከመውጣቱ የበለጠ የገባበት ሰዓት እና ትክለ ሰውነቱ ዓለምን አነጋግሯል። ዴይሊ ሜይል በመባል የሚታወቀው የእንግሊዝ ጋዜጣ በአሳ ነባሪ መስሎታል። ሮቤል እንዴት ኢትዮጵያን ወክሎ ወደሪዮ እንደሄደ የተደረገ የማጣራት ዘመቻ አባቱ አቶ ኪሮስ ሃብቴ የኢትዮጵያ ዋና ፌደሬሽን […]