ነፃ አስተያየት

አፋብን፤ ትብብሩ እና የሀገር አንድነት!

(በፍቅርተሥላሴ) ታጣቂ ኃይሎቹ የፈጠሩት ትብብር ይፋ የተደረገበት መግለጫ እንደወጣ፣ ቀድሞ...

የነሽመልስ አብዲሳ ስድስቱ ዞኖች፤ ንኡስ-ማንነቶችን በመደምሰስ ሥልጣንን የማስቀጠል ስትራቴጂ

ከምንያህል አጋ በፖለቲካ ሳይንስም ሆነ በአምባገነናዊ አስተዳደር ጥናቶች ውስጥ የአስተዳደር...

ናዚን ያገለገሉ አይሁዳውያንና የአማራን ቋንጃ ለመስበር የሚደነፉትን “ነፃ አውጭዎች” ያገለገሉ ከሀዲያን!

በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ከ1933 እስከ 1945 ዓ.ም...

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም

ኃይሉ ቢታኒያ መስከረም 9 2009 ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት ብቻ ሳይሆን በታሪክ ውስጥ ግለሰቦች እና የተለያዩ ቡድኖች በፈፀሙት ስህተት እና ከውድቀቶቻቸው እኛ ተመሳሳይ ስህተት እንዳንሰራና ተመሳሳይ አወዳደቅ እንዳንወድቅ የምንማርበት...

ዉህደትና ቅልቅል ለየቅል – የኢትዮጵያ ህዝብ የተዋሃደ ነው

ደጄኔ ላቀው መስከረም 6 2008 ዓ ም አንድ መሆን መለያየት አይደለም መለያየት ደግሞ አንድ መሆን አይደለም፤ ወያኔ መለያየትን እንደ አንድነት አንድነትን ደግሞ እንደመለያየት አድርጎ ይሰብካል ፤ ይህ አስተሳሰብ በዉነቱ የት ቦታ...

ያቺ “ባነር”….. ! ከመስከረም አበራ

በመስከረም አበራ መስከረም 2 2009 ዓ ም የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ መባቻ ከዘመነ መሳፍንት ማክተም ጋር የሚቆራኝ ነው፡፡የሃገራችንን የቀደመ ግርማ አኮስሶ፣ የጦር አለቆች የረብሻ ምድር አድሮጓት የኖረው፣ በታሪክ ዘመነ መሳፍንት...

ተዋት ፖልና ኢአአግ ማን ናቸው? ዓለማየሁ መላኩ

ዓለማየሁ መላኩ ከአውስትራሊያ ጳጉሜ 3 ፤ 2008 ዓ ም ተዋት ፖል ከአንድ የጋምቤላ ባላአባት እና ዳኛ የሚወለድ እና የንጉስ ኃይለሥላሌ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት አባል እና ወንጀል መርማሪ...

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን (ኢቢሲ) “ባጎረስኩ ተነከስኩ”

ድሜጥሮስ ብርቁ ነሃሴ 29 2008 የወያኔ መንግስት ውሸት ከሚገኙባቸው ብዙ መንገዶች አንዱ ወያኔ የሚጨፍርበት የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን (አሁን ኢቢሲ) አንድ አማራጭ ነው። ሰሞኑን የኢቢሲን ዘገባ በፌስ ቡክ ስከታታል የኮንቴንት አቀራረቡ ለየት ያለ...

አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) ምንድነው?

ከኤፍሬም እሸቴ ነሃሴ 27 2008 ዓ ም አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) ማለት ተመሳሳይ ችግር የገጠማቸው ሁለት ወገኖች ቢኖሩ፣ ለአንዱ አዝኖ ለሌላኛው አለማዘን፣ ወይም ለአንዱ የበለጠ አዝኖ ለሌላኛው የነካነካ ሐዘን፣ አላዘኑም ላለመባል፣...

Subscribe to our magazine

━ popular

አፋብን፤ ትብብሩ እና የሀገር አንድነት!

(በፍቅርተሥላሴ) ታጣቂ ኃይሎቹ የፈጠሩት ትብብር ይፋ የተደረገበት መግለጫ እንደወጣ፣ ቀድሞ ከተሰማው የተለየ አዲስ ነገር ይኖረው እንደሆን በሚል አገላብጬ አነበብኩት። አዲስ የሚባል ነገር የለውም። ሆኖም፣ ከተባለው...

የነሽመልስ አብዲሳ ስድስቱ ዞኖች፤ ንኡስ-ማንነቶችን በመደምሰስ ሥልጣንን የማስቀጠል ስትራቴጂ

ከምንያህል አጋ በፖለቲካ ሳይንስም ሆነ በአምባገነናዊ አስተዳደር ጥናቶች ውስጥ የአስተዳደር ወሰኖችን መልሶ ማዋቀር ተራ የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት አሰጣጥን የማቀላጠፊያ ቢሮክራሲያዊ እርምጃ ተደርጎ አይወሰድም፡፡...

የአገራችን በጦርነት መታመስ እና የጪው ዓለም የፖለቲካ ምልከታ

አንዱ ዓለም ተፈራመስከረም ፳ ፬ ቀን ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ. ም.  አሁን በአገራችን ያለው የጦርነት ሁኔታ፤ ግልጥና የማይታበል ነው። ይሄን በአገራችን ውስጥ የሚካሄድ ጦርነት፤...

ናዚን ያገለገሉ አይሁዳውያንና የአማራን ቋንጃ ለመስበር የሚደነፉትን “ነፃ አውጭዎች” ያገለገሉ ከሀዲያን!

በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ከ1933 እስከ 1945 ዓ.ም ሂትለር ከስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን በላይ መጨፍጨፉ የሚታወቅ ነው፡፡ የሚገርመው ነገር በዚህ ጭፍጨፋ ወቅት ተገደው ሳይሆን...

የአማራ ብሔረተኝነትና ኢትዮጵያዊነት  

በአበበ ኃብተሥላሴ   ...ካለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት   መስከረም  2019   ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የአማራ ብሔረተኛው ኢትዮጵያዊነትን ከመጠየፉ የተነሳ ኢትዮጵያዊ ነን ባዮችን እንደጠላት ለምን እንደሚቆጥር ለጠየቀው ጥያቄ ጋዜጠኛ አንሙት መልሱን...