ኢትዮጵያን ከተለዋዋጭ ነውጠኛ የጎሣ ፖለቲካና አገዛዝ ለማላቀቅ

ኢትዮጵያን ከተለዋዋጭ ነውጠኛ የጎሣ ፖለቲካና አገዛዝ ለማላቀቅ

ተስፋዬ ደምመላሽታህሳስ 22 2013 ዓ. ም. አቅጣጫውን ጠብቆ የማያውቅና የታሰበለት ቦታ ደርሶ ዘላቂ ሰላም ሳያወርድ እንደወረርሽኝ በየጊዜው የሚያገረሸ የፖለቲካ “ለውጥ” አባዜ ኢትዮጵያን ከተጠናወታት ረጅም የአብዮትና የድህረ አብዮት ዘመን አልፏል። አንድ ትውልድ እያለፈ ሌላ እየተተካ ነው። ከጽንሱና ከአነሳሱ አገርን የለውጥ ባልቤት ከማድረግ ይልቅ የለውጥ ኢላማ ያደረገው ነባር የፖለቲካ ቅየራ እቅዶች ክትትል በተለይ ላለፉት ሦስት አስርተ አመታት […]

ይጀመራል ከቤት፣ ይከተላል ጎረቤት!

ይጀመራል ከቤት፣ ይከተላል ጎረቤት!

 አገሬ አዲስ  ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. የአንድ ቤተሰብ ሰላምና ክብር በሌሎቹ ዘንድ  ሊጠበቅ የሚችለው የቤተሰቡ አባላት ፍቅራቸው የጠነከረ፣ ለክብራቸውና ለሰላማዊ ኑሮዋቸው ቀናዊ ሲሆኑ ነው።ሰላም፣ፍቅርና መተሳሰብ በሌለበት ቤተሰብ ውስጥ ሽኩቻ፣የእርስ በርስ ጠብና ግጭት መከሰቱ አይቀሬ ነው።ጠብና ግጭቱ በከረረ ቁጥር ቤት ይፈርሳል፣ቤተሰብም ይበተናል። በውጭ ይጠባበቅ የነበረው ደበኛ ወይም ዘራፊ ሰርጎ ለመግባትና ያሻውን ለማድረግ ምቹ ሁኔታ ይፈጥርለታል።  አድብቶ […]

የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?

የቤኔሻንጉል  በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች  ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?

አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net )ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020)  ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት  የ18 ሰዎች (በአካባቢው ሌሎች ምንጮች መሠረት እስክ 89 የሚደርሱ)  ህይውት የቀጠፈ ተመሳሳይ […]

“የድል አባቷዋ ብዙ ነው፤ ሽንፈት ግን የሙት ልጅ ነች” (በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ )

“የድል አባቷዋ ብዙ ነው፤ ሽንፈት ግን የሙት ልጅ ነች” (በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ )

         በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ታኅሣስ 11 2013 ከላይ በርዕስ የተጠቀምኩትን፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሙት፤ የሞሶሊኒ አማችና የጣልያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩት ጅያኖ ጋላትሶ ቺያኖ “La victoria trova cento padri, e nessuno vuole riconoscere l’insuccesso.” ሲሉ ነበር የገለጹት። ይህ ብሂል እውነትነት እንዳለው በብዙ ሁኔታዎች የታየ ለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎች አሉ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው፤ ተሸናፊነትን ይጸየፋል። ተሸንፎ እንኳን “አሸንፍያለሁ” […]

በሕወሓትና በማዕከላዊ መንግሥት መኻል ከተፈጠረው ችግርና ካስከተለው ጦርነት ምን ትምሕርት ተቀሰመ?፣ አገርን የሚታደግ መፍትኄውስ?

በሕወሓትና በማዕከላዊ መንግሥት መኻል ከተፈጠረው ችግርና ካስከተለው ጦርነት ምን ትምሕርት ተቀሰመ?፣ አገርን የሚታደግ መፍትኄውስ?

ከኢትዮጵያ ኅብረሕዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ (ኅብረሕዝብ-ኢትዮጵያ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ፤ኅዳር ፳፫ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ምንም እንኳ ሕወሓት ለሃያ-ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን በበላይነት ሲመራ ከቆየ በኋላ በሕዝብ ትግልየነበረውን ሥልጣን ካጣ ጀምሮ ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት ከጊዜ-ወደ-ጊዜ እየሻከረመሄዱና ልዩነቱንም በሰላማዊ መንገድ በውይይት ለመፍታት የማይቻልባቸው ምልክቶች እንደነበሩቢታወቅም፣ ከጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ጀምሮ በአገር መከላከያ ሠራዊት […]

የፌደራል ስርዓት አስተምሮ እና ሰሞነኛው የሃቀኛ ፌደራሊዝም ብያኔ

የፌደራል ስርዓት አስተምሮ እና ሰሞነኛው የሃቀኛ ፌደራሊዝም ብያኔ

ዳምጠው ተሰማ ደነቀታህሳስ 5 , 2013 ዓ. ም. የአማራ ክንፍ ብልጽና ፓርቲ እና አመራሮች እንዲሁም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ያሉ አንዳንድ ፖለቲከኞች ‘‘ሃቀኛ ፌደራሊዝም (Genuine federalism)’’ እንደሚያስፈልግና ይህም ለኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ዋስትና እንደሆነ በአጽዖት ሲገልጹ ያስተዋለው ጋዜጠኛ የሺሳብ አበራ ሃሰብ እንድሰነዝር ይህን ጽሁፍ ለማሰናዳት ችያለሁ፡፡ እኔም መግለጫዎቹን ስመከላታቸው እኩልነትን፣ ዲሞክራሲና ብዝሃነትን የሚያከብር፣ ብልጽግን የሚያመጣ፣ መቻቻልንና አብሮነትን የሚያሰፍን […]

ሕወሓት ካጫረው ደም-አፋሳሽ ጦርነት ምን ትምሕርት ተገኘ፣ ዘላቂ መፍትኄውስ?

ሕወሓት ካጫረው ደም-አፋሳሽ ጦርነት ምን ትምሕርት ተገኘ፣ ዘላቂ መፍትኄውስ?

የግል አስተያየት፣ አያል ሰው ደሴ (ዘብሔረ-ኢትዮጵያ)ኅዳር ፲፯ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም በዚች አጭር ጽሑፍ የሕወሓት አመራር በትግራይና በቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍና ሰቆቃም ሆነ በደርግ ሥርዓት መወገድ ላይ የነበረውን ሚና ለመዘርዘር ሣይሆን አሁን ለምንገኝበት ደም-አፋሳሽ ሁኔታ የዳረገንን የቅርብ ምክንያትና አገራችንንና ሕዝባችንን ከቀጣይ መዘዘ-ብዙ ችግር ለመታደግ ቢወሰዱ የምላቸውን አሳቦች ለወገን ኢትዮጵያውያን ለማስተላለፍ መሆኑን ከወዲሁ […]

አካባቢያዊ ማንነቶች፣ አማራነት እና ኢትዮጵዊነት አንድም ሶስትም ናቸው፡፡

አካባቢያዊ ማንነቶች፣ አማራነት እና ኢትዮጵዊነት አንድም ሶስትም ናቸው፡፡

ዳምጠው ተሰማ ደነቀህዳር 8 2013 ዓ.ም. የአማራን ህዝብ አንድነት የመናድ አቅም ያላቸው አሰላፎች በመሬት ላይ ሳስተዋል፡፡ ከወንዜነትና ከባህል ጋር የሚያያዙ ድርብርብ ማንነቶች ተፈጥሯዊ እና ጤናማ በመሆናቸው በአማራዊ አንድነታችን ውስጥ እንደጸጋ የሚወሰዱ ናቸው፡፡ አካባቢን ወይም ሌሎች ማህበራዊ እሴቶችን የማንነት መገለጫ አድርጎ የመውሰድ ልምድ፣ አጽናፋዊው አንድ አማራነትና የኢትዮጵያዊነት ማንነቶች የሚመጋገቡ ናቸው፡፡    አንድ አማራ ከየት ነህ ሲባል ራሱን […]

የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

በዮርዳኖስ ሃይለማርያም yordimassa@yahoo.comጥቅምት 25 ፣ 2013 ዓ ም ቶሮንቶ ካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከበፊትም ጀምሮ ጣጣ የበዛበትና በተለያዩ ጊዜያት ችግሮች አንዴ ብቅ አንዴ ዝም በማለት ለጊዜውም ቢሆን እየተዳፈነ የመጣ የፖለቲካ ምህዳር ነው። ያለፉት ስርዓታት መቼም በግልፅ የመብት ጥያቄን ያነሳ እየደፈጠጡና ጥያቄ ለማቅረብ የሚፈልጉትንም በቀጥታ በመጉዳት ወይም እንዲሸማቀቁ በማድረግ ቢያንስ ባህሪያቸውን ቀድመው በግልፅ አሳውቀው ተፈርተው ለተወሰነ ጊዜም […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ከዶ/ር ምህረቱ በለው፣ጥቅምት 23 2013 ዓ ም አማራ ኢትዮጵያን የተከበረች ሏአላዊ አገር ሆና እንድትኖር በተለያዩ ያገራችን ጠረፎች በታማኝነት ደሙን ሲያፈስ አጥንቱን ሲከሰክስ የኖረ ህዝብ ነው። ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እንደሚባለው፣ አሁንም የአገሩን የኢትዮጵያን አንድነት ቅድሚያ በመስጠቱና በመታገሱ በየቦታዉ ባሉ በዘር ፖለቲካ በታወሩ አረመኔዎች እንደከብት እየታረደ ነው። ነገ በሌላዉም ማህበረሰብ ላይ ይደርሳል። በዕርስ በርስ ጦርነት አትራፊ […]