እስክንድር ነጋ ዛሬ ከእስር ከተፈታ በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት “ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!”

እስክንድር ነጋ ዛሬ ከእስር ከተፈታ በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት “ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!”

ቦርከና የካቲት 7 2010 ዓ.ም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤ እንዲሀም ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ (በተለይ ለምዕራባዊያን) ይሁንና በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ፡፡ ልቦናቸውን በጭቆና ያደነደኑ አምባገነኖች እጄ ለ18 ዓመታት እንዲጠፈር ያዘጋጁት የግፍ ሠንሠለት፣ ይኸው በ6ኛው ዓመቱ በኃያሉ እግዚአብሔር ፈቃድና ፍትሕ በተራበው […]

የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ :- መፈታቴ ደስተኛ የሚያደርገኝ አጠቃላይ ኢትዮጵያ ስትፈታ ነዉ (በሸንቁጥ አየለ)

የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ :- መፈታቴ ደስተኛ የሚያደርገኝ አጠቃላይ ኢትዮጵያ ስትፈታ ነዉ  (በሸንቁጥ አየለ)

በሸንቁጥ አየለ የካቲት 7 2010 ዓ ም ልክ ከእስር ቤት እየወጣ ሳለ የመኢአድ ፕሬዝዳንትን አቶ ማሙሸት አማረን እንኳን ደስ አለህ ልለዉ ስልክ ደዉዬ ነበር:: የመለሰልኝ መልስ በጣም አስደመመኝ:: አሁንም ለትግል ያለዉ ወኔ አለመብረዱም ገረመኝ::ከአስራ ሶስት አመታት በላይ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ ሰዉ አለወንጀሉ ታስሮ ሲፈታ ምን ሊሰማው እንደሚችል እኔ ማወቅ አልችልም:: ሆኖም እንኳን አብሮ ደስ ያለን […]

ወልዲያ፣ ቆቦ እና መርሳ የነበረው የሕዝብ ቁጣ (ክፍል አንድ) – ከብሩክ አበጋዝ

ወልዲያ፣ ቆቦ እና መርሳ የነበረው የሕዝብ ቁጣ (ክፍል አንድ) – ከብሩክ አበጋዝ

ከብሩክ አበጋዝ በሰሜኑ የወሎ ክፍል ህዝባዊ ተቃውሞ እና ቁጣ የተካሄደባቸውን ሁሉንም ከተሞች በሚገባ የማውቃቸው ናቸው፤ ባለፈው ክረምት በሥራ ጉዳይ በእነዚህ አካባቢወች በከተማው በገጠሩም በተዘዋወርኩበት ወቅት እግረ መንገዴን የማህበረሰቡን ፖለቲካዊ እሳቤ እና የወጣቱን የፖለቲካ ንቃት በቀጥታም ባይሆን ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ታዝቤ ነበር። አሁንም ከአራት ወራት በኋላ የሼኹ አባ ጌትዬን በዓል ለማክበር መርሳ ከተማ ተገኝቼ ነበር፤ ቆቦ፣ […]

የንግድ ስርአቱና “የቲም ለማ” ግኝት! (ኤርሚያስ ለገሰ)

የንግድ ስርአቱና “የቲም ለማ” ግኝት! (ኤርሚያስ ለገሰ)

በኤርሚያስ ለገሰ ጥር 28 2010 ዓ ም 1. መግቢያ በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ድርጅታዊ፣ ክልላዊ፣ አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በመመርመር ታላላቅ ውሳኔዎችንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ በግምገማው ቃል አቀባይ ተነግሯል። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ እና የግምገማው ቃል አቀባይ አቶ ሐብታሙ ሐ/ […]

“ሱሪ የሰፋቸው” ብአዴኖች ! (በመስከረም አበራ)

“ሱሪ የሰፋቸው” ብአዴኖች ! (በመስከረም አበራ)

በመስከረም አበራ ጥር 26 2010 ዓ ም የኢህአዴግ ዕምብርት የሆነው ህወሃት መስራች አባላትን አንድ አሮጌ ሽጉጥ እና አንድ የሽንኩርት መክተፊያ ቢለዋ አስይዞ ደደቢት በረሃ ያስገባቸው ሆን ብሎ የትግራይን ህዝብ የሚበድል አማራ የሚባል “ባለ ሰባት ቀንድ” ጠላት አለን ብለው ማሰባቸው ነው፡፡ ለእነዚህ የነፃነት ታጋይ ነን ባዮች የዘር ጥላቻ(በተለይ የአማራ ጥላቻ) ምትክ የሌለው ሁነኛ የትግል ማፋፋሚያ መንገድ […]

“እንቁላል በውጪ ኃይል ከተሰበረ ህይወት ይጠፋል (ይፈጸማል።)” ከታምራት ይገዙ

“እንቁላል በውጪ ኃይል ከተሰበረ ህይወት ይጠፋል (ይፈጸማል።)” ከታምራት ይገዙ

ከታምራት ይገዙ ጥር 23 2010 ዓ ም በፒ ዲ ኤፍ ፋይል ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የአገራችን የፖለቲካ ቀውስ በየሴኮንዱ እየተለዋወጠ መሆኑን ሁላችንም እየተመለከትነው ነው ትላንትና ወዲያ ኢትዮጵያዊነት ያንገሸግሻቸው የነበሩት አቶ አባ ዱላ ቡዙዎቻችን ኢትዮጵያኖች ዘንድ ተጠልተው ነበር ትላንትና የዘመኑ አርበኞች ቄሮዎችና ፋኖዎች ባስነሱትና ባቀጣጠሉት ኢትዮጵያዊነት አቶ አባ ዱላም በተወሰነ ደረጃ ከህወሀት ነጻ ወጥተው ታይተው ነበር ዛሬ […]

አነጋጋሪው የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ (ጌታቸው ሺፈራው)

አነጋጋሪው የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ (ጌታቸው ሺፈራው)

ጌታቸው ሺፈራው ጥር 14 2010 ዓ ም ~ የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጠበቆች የቀረበው ሰነድ ሀሰተኛ መሆኑን አረጋግጠናል ብለዋል ~ የልደታ ፍርድ ቤትና የደህንነት መስርያ ቤቱ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ አላከበሩም ~በእነ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ስም ተከፍቷል የተባለው መዝገብ ሌላ ሰው የተከሰሰበት እና በ2004 ዓም ውሳኔ ያገኘ ነው ሲሉ ጠበቆች ገልፀዋል (በጌታቸው ሺፈራው) የብሔራዊ […]

“ጃ ያስተሰርያል!” አራት አመታት ተከልክሎ በነበረ መድረክ? (ክንፉ አስፋ)

“ጃ ያስተሰርያል!” አራት አመታት ተከልክሎ በነበረ መድረክ? (ክንፉ አስፋ)

በክንፉ አስፋ ጥር 15 2010 ዓ ም ቴዲ ወደ ባህርዳር ሲያቀና “እንዘምራለን” ማለቱን ያስተውሏል!። የጉዞውን አላማ እንዲያ ሲል ነበር ረቂቅ በሆነ መንገድ የገልጸው። በመዘመር እና በመዝፈን መሃል ያለውን ጥልቅ ልዩነት የማይረዳ ብቻ ነው ለሰሞኑ “አሲዮ ቤሌማ” እጅ የሚሰጠው። ከኮንሰርቱ ጀርባ ያለው “የፍቅር ጉዞ” የሚለው መሪ ቃል ውስጥምከውቅያኖስ የጠለቀ መልዕክት አለ። ይህንን ቃል የተረዳ ብቻ ነው […]

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል! (ክንፉ አሰፋ)

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች –  ትንቅንቁ ቀጥሏል! (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ ጥር 14 2010 ዓ ም ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ – አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል። ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት […]

መልዕክት “ለሕወሓት/ኢሕአዲግ ሰዎች” ( ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ )

መልዕክት “ለሕወሓት/ኢሕአዲግ ሰዎች” ( ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ )

ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ ጥር 12 2010 ዓ ም “እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን? አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን? በሕግ የምትመካ ሕግን በመተላለፍ እግዚአብሔርን ታሳፍራለህን?” የጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 2 ከቁጥር 21 እስከ 23። ቅዱስ ጳውሎስ፤ ለሮሜ፤ ለቆሮንቶስ ሰዎችና ለሌሎች፤ ከሚሰሩት ሃጥያት ይልቅ ወደ ልቦናቸው ተመልሰው […]

1 23 24 25 26 27 33