ታዳሚን እንባ ያራጨው የችሎት ውሎ (በጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው)

ታዳሚን እንባ ያራጨው የችሎት ውሎ (በጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው)

(በጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው) ዛሬ በጠዋት ሰብሰብ ብለን የገባነው ወደ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነበር። ከ4ኛ ወንጀልችሎት ስወጣ 19ኛ ወንጀል ችሎት ታዳሚውን ያስለቀሰ፣ ዳኞቹን ሳይቀር ያሳዘነ ትዕይን እንደነበር ሰማሁ። 19ኛ ወንጀል ችሎት የነበረ አንድ ጓደኛዬን ማስታወሻውን እንዳየው ጠየኩት። የተጀመሩ ዐረፍተ ነገሮች፣ ያልተቋጩ ሀረጎችን አነበብኩ። በእርግጥ እንባ በሚያራጭ ትዕይንት ውስጥ መፃፍ ከባድ ነው። እኔንም ብዙ ቀን አጋጥሞኛል።የጓደኛዬ ማስታወሻ […]

የህወሃት ዓላማ መንግስታዊ ካፒታሊዝም በትግራይ እና ብልሹ ካፒታሊዝም በተቀረው ኢትዮጵያ ነው (ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት – አኦትይፕ)

የህወሃት ዓላማ መንግስታዊ ካፒታሊዝም በትግራይ እና ብልሹ ካፒታሊዝም በተቀረው ኢትዮጵያ ነው (ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት – አኦትይፕ)

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት – አኦትይፕ ጥር 6 2010 ዓ ም በፒዲኤፍ ፋይል ለማንበብ ይሄን ይጫኑ የህወሃት የቅርብና የሩቅ ዓላማ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በበላይነትና በሰፊው በመቆጣጠር ለትግራይ ያደላ የካፒታሊስት ሥርዓት በመፍጠር እስከተቻለ ድረስ በበላይነት አብሮ ለመኖር ካልሆነም ኢትዮጵያን አደህይቶ፣ አዳክሞ ወይንም አድቅቆ ለመለየት ነው። ለዚህም ዓላማው ማስፈፀሚ አንደኛው ዋና መንገድ መንግስታዊ ካፒታሊዝም በትግራይ እና ክሮኒ […]

ኢህአዴግ ምን እያለ ነው?! (በመስከረም አበራ)

ኢህአዴግ ምን እያለ ነው?! (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ) ታህሳስ 30 2010 የኢትዮጵያ ህዝብ በከፍተኛ የለውጥ ፍላጎት ውስጥ መሆኑ ያፈጠጠ ሃቅ ነው፡፡ የለውጥ አምሮቱ የሚንጠው የሃገራችን ፖለቲካ ከዲሞክራሲ ባነሰ ነገር እንደ ማይረጋጋ ሸርተት የማይል ሃቅ ሆኖ ሳለ ይለወጥ ዘንድ የተፈለገውን ስርዓት የሚጋልበው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ፣ከቅን ልቦና የመነጨ ለውጥ ለማምጣት ተፈጥሮውም፣አቅሙም፣ ፍላጎቱም፣ጆሮውም አለው ወይ የሚለው ወሳኝ ነጥብ ነው፡፡ህወሃት የቤቱን ራስ […]

ግልጥ ደብዳቤ ለ“ኢሕአዲግ መራሹ” መንግስት፤ በብሔራዊ ዕርቅ ሃገራችንን እናድን!(በጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ)

ግልጥ ደብዳቤ ለ“ኢሕአዲግ መራሹ” መንግስት፤ በብሔራዊ ዕርቅ ሃገራችንን እናድን!(በጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ)

በጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ ታህሳስ 27 ፤ 2010 ዓ ም ፀሃፊውና ሙዚቀኛው ኦስካር አሊክ-አይስ “የፈለገው ዓይነት ጥላቻ ቢኖር፤ ሰላም ሊኖር ይችላል ብለህ ጠብቅ፤ ሁልጊዜም ለይቅርታ ቦታ ይኑርህ” ይላል በግርድፉ ሲተረጎም። ዛሬ በግፍ በእስር ላይ የሚገኘው ወጣቱ አንዱአለም አራጌ፤ “ያለተሄደበት መንገድ” በሚል ርዕስ ከእስር ቤት ሆኖ በፃፈው፤ ማንዴላዊ ይዘት ባለው መጽሐፉ፤ ሃገራችንን ከገባችበት ከባድ አደጋ ልናድናት የምንችለው […]

ኦህዴድና ብአዴን ኢህአዴግን በመልቀቅ አዲስ መንግስት መመስረት ሕገ መንግስቱ ይፈቅድላቸዋል

ኦህዴድና ብአዴን ኢህአዴግን በመልቀቅ አዲስ መንግስት መመስረት ሕገ መንግስቱ ይፈቅድላቸዋል

(ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት – አኦትይፕ) ታህሳስ 22 ፤ 2010 ዓ ም ህወሃት የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ በመጠቀም በቅርብ ያወጣው ፀረ – ሕዝብ መግለጫ ሕገ መንግሥቱን በግልፅ የጣሰና የኢትዮጵያን ሕዝብ የናቀ የዕብሪት መግለጫ ነው። መግለጫው የህወሃትን ማንነት በድጋሚ ያሳየበት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብም ህወሃት ከታሪክ የማይማር፣ የወቅቱን ሁኔታ ማገናዘብ የተሳነው በዕብሪት የተሞላ የዘራፊውች ቡድን መሆኑን በድጋሚ ያረጋገጠበት […]

ኦጋዴንና የሀገር አንድነት ሥጋቶች(ከሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ )

ኦጋዴንና የሀገር አንድነት ሥጋቶች(ከሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ )

ከሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ታህሳስ 20 ፤ 2017 የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አዲስ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመሸጋገር ትግሉን ባጧጧፈበት በአሁኑ ወቅት አገር ውስጥ ያለውን ክፍተት፣ ሁከትና የመንግስትን መዳከም በዓይነ ቁራኛ የሚከታተሉ የውጭ ጠላቶች ይህን አጋጣሚ በመጠቀም አንድነታችንን ለማደፍረስ በውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ በመግባት የራሳቸውን አጀንዳ ለማስፈፀም የሚሞክሩ ብዙዎች አሉ፡፡ እነዚህንም ሁኔታዎች መከታተልና ጥንቃቄ ማድረግ ለውጡን የሚያራምዱ ድርጅቶችና ግለሰቦች […]

ለፓርላማው አባላት፡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ሕገ መንግስታዊ ሥልጣን የለውም። (ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት -አኦትይፕ)

ለፓርላማው አባላት፡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ሕገ መንግስታዊ ሥልጣን የለውም። (ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት -አኦትይፕ)

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት -አኦትይፕ ታህሳስ 18 ፤ 2010 ዓ ም በፒዲኤፍ ፎርማት ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ በጀርመን ድምፅ የአማርኛ ሥርጭት በዶይቼ ቬለ ላይ በዲሴምበር 25፣ 2017 ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማው ዝግ ስብሰባ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት ከኦሮምያ ክልል ጉጂ ዞን የቡሌ ሆራ ተወካይ አቶ ቦነያ ኡዴሳ የራሳቸውን ፓርላማ ሕገ መንግስታው ሥልጣን ያወቁት አይመስልም። አቶ ቦነያ […]

በኢትዮጵያ የለውጥ ዋዜማ፥ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የአቶ ለማ መገርሳ አስገራሚ ክስተት (ጥሩነህ ይርጋ-ቶሮንቶ)

በኢትዮጵያ የለውጥ ዋዜማ፥ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የአቶ ለማ መገርሳ አስገራሚ ክስተት (ጥሩነህ ይርጋ-ቶሮንቶ)

ከጥሩነህ ይርጋ-ቶሮንቶ ታህሳስ 16 ፤ 2010 ዓ ም በኢትዮጵያ ሰማይ የተከሰተው የለውጥ ዳመና የአቶ ለማ መገርሳን ቡድን አስመርቶ፥ በዶክተር አብይ አህመድና በወጣቱ የኦሮሞ ልሳን አቶ አዲሱ አረጋ ታጅቦ፥ በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፊታውራሪነት ወደ አዲስ አበባ ቤተ መንግስት እየነጎደ ነው። ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲጠብቀው የኖረው የስርዓት ለውጥ ለዓመታት እየተንከባለለ የመጣ የትግል ሂደት እና ባልተገመተ አቅጣጫ በመምጣቱ […]

ይድረስ ለህወሃት ተንበርካኪ ጥቂት የኦህዲድ እና የብአዲን አመራር

ይድረስ ለህወሃት ተንበርካኪ ጥቂት የኦህዲድ እና የብአዲን አመራር

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት (አኦትይፕ) ታህሳስ 13 ፤ 2010 ዓ ም በአሁኑ ወቅት በመካሄድ ላይ በሚገኝው የኢህአዲግ ስብሰባ ህወሃት የኃይለማርያም ደሳለኝን የደቡብን ደኢህዲንን ሙሉ በሙሉና አንዳንድ የብአዲንና የኦህዲድን አባላትን ድጋፍ በማግኝት የሕዝቡን ጥያቄ በመርገጥ ህወሃት ስብሰባውን በድምፅ ብልጫ አሸንፎ ለመውጣት ይችላል። ይህ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብን ተቃውም አያቆምም። በኢህአዲግ ምክር ቤት አራቱም ድርጅቶች እያንዳንዳቸው ዘጠኝ […]

ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!(በእውነቱ ሕይወት)

ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!(በእውነቱ ሕይወት)

ከበእውነቱ ታህሳስ 12 ፤ 2010 ዓ ም በPDF ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ሁላችንም ተወልደን ባደግንባት ሃገራችን ውስጥ እየሆነ ያለው የመግደልና የመገደል ትርምስ፣ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለዓለም አቀፉ ኅብረተ ሰብ ሳይቀር አስገራሚ የመነጋገሪያ ዋና አጀንዳ ከሆነ ሰነባብቷል፤ ፖለቲከኞቻችንና ‘መንግሥትም’ ለተፈጠረው ችግር ያልሆነ ምክንያት በመስጠት የመወነጃጀሉን ሥራ ተግተው ቢቀጥሉበትም መገዳደሉ ግን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተሰጠ ልዩ ትእዛዝ መሰረት […]

1 24 25 26 27 28 33