By Admin on
ነፃ አስተያየት

መሳይ መኮነን ታህሳስ 6 2010 ‘የትግራይ የበላይነት’ በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች የሰሞኑ ስብሰባ የፍጥጫ አጀንዳ ሆኗል። ኦህዴዶች ”የበላይነቱ” እስከመቼ ሲሉ ወጠረው ይዘዋል። ብአዴኖች አጉረምርመዋል። ህወሀት ይህ ጥያቄ እንዴት ይነሳል ሲል እየፎከረ ነው። በቅርቡ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ‘የትግራይ የበላይነት የለም ብለን ከስምምነት ደርሰናል’ ያሉት መግለጫ ውሃ ብልቶታል። በተቃዋሚው መንደር ለዘመናት ሲነገር የነበረው፡ የነጻነትና የዲሞክራሲ ሃይሎች ሲወተውቱ የከረሙት፡ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኅዳር ፴ ፳፩፯ ይህን ደብዳቤ የምፅፍላችሁ እንደ አንድ ለሃገሩ ተቆርቋሪ ግለሰብ ሆኜ ሃሳቤ እናንተ አሁን በምትመሯት ኢትዮጵያ ላይ ፍቅር፣ እንድነት፣ ሰላም፣ እኩልነት እና ዲሞክራሲ ይሰፍኑ ዘንድ ይረዳ ይሆናል በማለት ነው። ቀጥሎም፣ በኢህአዲግ ውስጥ የተደራጁት የእናንተ አባላት ለሆኑት ለ ኦሮሞና አማራ ክልሎች ፕሬዚዴንቶች ለማ መገርሳ እና ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያዊነትን እንዲያራምዱ በመከርኳቸው መሰረት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በመስከረም አበራ ኅዳር 15 2010 ዓ ም አምባገነንነት የሃገራችን ገዥዎች መለያ እንደሆነው ሁሉ የእርስበርስ መቆራቆስ ደግሞ የተቃውሞውን ፖለቲካ የተጣባ ክፉ ደዌ ነው፡፡ በተቃውሞ ፖለቲካ ጀማሪዎቹ መኢሶን እና ኢህአፓ መሃከል የነበረው የጎንዮሽ ልፊያ የዚህ አይነተኛ መገለጫ ነው፡፡ በኢህአፓ ውስጠ-ፓርቲ ውስጥ የነበረው እርስበርስ መበላላት ትልቁን ዳቦ (ኢህአፓን) ሊጥ አድርጎት የቀረ አሳዛኝ እውነት ነው፡፡ ይህ ደዌ ኢህአፓን ዝንጀሮ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በመስከረም አበራ ጥቅምት 30 ፤ 2010 ዓ ም ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ እንደ እንግዳ ዶሮ እያንቦጀቦጀው ይገኛል፡፡ ተጀምሮ እስኪጨረስ አቤት ወዴት ባይ ካድሬዎች የሚመሯቸውን የጎሳ ፓርቲዎች አጋር እና አባል ድርጅቶች ብሎ ከፍሎ የሃገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ በማሳጨድ የተካነው ህወሃት መራሹ አስተዳደር የቅቡልነቱን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ጥቅምት 8 :2008 ዓ ም ውድ ጓደኞቼ/ወገኖቼ:- ጽሁፌን በትዕግስትና በጥሞና አንብባችሁ ሀሳቤን እንድትረዱልኝ በትህትና እጠይቃለሁ። =======+========+========== ማን ነበር እነዚህን ትላልቅ/ግዙፍ ማህበረሰቦች “እሳትና ጭድ” ሲል ያሟረተባቸው? የሆነስ ሆነና እነዚህ ሰፋፊ ማህበረሰቦች እንደተባለው “አጥፊና ጠፊ” ቢሆኑ ከራሳቸው አልፎ ጦሳቸው ለሌላውስ አይተርፍም ወይ? ምናልባት ሁለቱን እርስ በርስ አባልቶ በቀላሉ ገሸሽ ማለት ይቻል ይሆን? =======+=======+======= የተፈራው ሳይሆን ተስፋ የተጣለበት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በመስከረም አበራ ጥቅምት 7 ፤ 2010 ዓ ም የሃገራችን ፓርላማ የ2009 ሥራ ዘመኑን ሊያጠናቅቅ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት ኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ሊኖራት ስለሚገባው ህገ-መንግስታዊ የልዩ ጥቅም ድንጋጌ ማስፈፀሚያ የሚሆን ዝርዝር አዋጅ እንዲያፀድቅ ቀርቦለት ነበር፡፡ ፓርላማውም አዋጁን ተመልክቶ ለከተማና ቤቶች እና የህግና አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴዎች መርቶ እረፍቱን አድርጓል፡፡ የአዋጁ ሁለመና ብዙ አነጋጋሪ ጉዳዮችን ይዞ ብቅ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ጳጉሜ 2 2009 ዓ ም በመስከረም አበራ ቅድመ-ነገር ታሪክ የሰው ልጆችን ያለፈ የህይወት ስንክሳር መርምሮ፣ መጭው ትውልድ ካለፈው ድካምም ብርታትም እንዲማርና የተሻለ ዓለም እንዲፈጥር ማስቻልን ያለመ የጥናት መስክ ነው፡፡የሃገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ አተናተን ዘይቤ ክፉኛ በታሪክ ላይ የተጣበቀ ነው፡፡ ፖለቲካችን ታሪክን የሙጥኝ ማለቱ በራሱ ጥፋት የለውም፡፡አስቸጋሪ የሚሆነው ታሪካችንን ለወቅታዊ ፖለቲካችን ትንታኔ በምንጠቀምበት ጊዜ ስነ-ልቦናችንን አብረን ማጋመዳችን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ነሃሴ 30 2009 ዓ ም “ሰውን ብትታገልና ብትዋጋ ታሸንፈዋለህ፤ወይም ያሸንፍሃል፤ ቤተክርስቲያንን ግን ማሸነፍ አይቻልም፡፡ ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ትዋጋለች፤ተሸንፋም አታውቅም፡፡ዲያብሎስ ዝናሩን አራገፈ ቀስቱን ጨረሰ ቤተክርስቲያንን ግን አልጎዳትም፡፡” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መሐበረ ማሪያም በ ደቡብ ኮርያ በስደተኞች ስመሰረት እጅግ በጣም ልብ በሚነካ አሳዛኝ ሁኔታ ነበር። መሐበሩን ከመሰረቱት ፩፪ ሰዎች አንዱዋ አህታቸው በስደት ባረፈችበት ወቅት ፈጣሪያቸው በስደት ሃገር አንዲያስባቸው […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከብሩክ አበጋዝ (ብሩክ ሲሣይ) ነሃሴ 11 ፤ 2009 ዓ ም አንድ ወዳጄ ከሳምንት በፊት ከዚህ ቀደም ዓፄ ቴዎድሮስን እና ዓፄ ኃይለሥላሴን ተችተህ ጽፈህ ነበር ስለ ዓፄ ምኒልክ ግን ምንም ስታወራ አይቼህ አላውቅም እሳቸውንም የማትወዳቸው ይመስለኛል አለኝ። እኔም ተሳስተሃል ማንም ሰው የሚነቀፍበት እንከን ይኖረዋል ነገር ግን ስለ እምዬ ምኒልክ የማላወራው ስለምወዳቸው ነው። እሳቸውን በተመለከተ የሆነ ነገር […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አትክልት አሰፋ ከቫንኮቨር ነሃሴ 11 ፤ 2009 ዓ ም የመለስን ሞት ኢሳት በነገረን ሰሞን ብዙ ውዥንብሮች ነበሩ… ብዙ ብዙ ውጥንቅጥ የበዛበት ወቅት ነበር። አገዛዙ ይይዝ ይጨብጠው አጥቶ በየ መገናኛ ብዙሃኑ የሚወጡ ባለ ስልጣናት መርበትበትና መራወጥ ከትላንት ትዝታነት አልመከነም። ያኔ… የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ… የመለስ አስከሬን አዲስ አበባ ሲገባ የተከሰተ ነገር አሁን በሙት አመቱ መታሰቢያ ወቅት […]