ውቡ የጣና ሐይቅ በሞት ጥላ ሥር!

ውቡ  የጣና ሐይቅ በሞት ጥላ ሥር!

በመስከረም አበራ ነሃሴ 10 ፤ 2009 ዓ ም በሃገራችን በስፋቱ የቀዳሚነትን ቦታ የሚይዘው ታላቁ ብሄራዊ ሃብታችን የጣና ሐይቅ ህልውና በከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ እያነጋገረ ይገኛል፡፡ በ3672 ስኩየር ኪሎ ሜትር ላይ የተንጣለለው የጣና ሐይቅ ከሰሜን ወደ ደቡብ 84 ኪሎሜትር ርዝመት፤ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ደግሞ 66 ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ነው፡፡ ጥልቀቱ ሲለካ በተደጋጋሚ የሚመዘገበው መጠን 9 […]

ሆድ ያባውን ቻርተር ያወጣዋል (መስከረም አበራ)

ሆድ ያባውን ቻርተር ያወጣዋል (መስከረም አበራ)

መስከረም አበራ ነሃሴ 8 2009 ዓ ም በሃገራችን መንግስዊ ስልጣን ላይ መሰየሙ ለኢህአዴግ ከሰጠው ጥቅም አንዱ የፈለገውን ፖለቲካዊ አጀንዳ ለእርሱ የፖለቲካ ትርፍ የሚጠቅመው በመሰለው ወቅት እና ሁኔታ አንስቶ ወደ ጠረጴዛ ማምጣቱ ነው፡፡ አለቅነቱ ያመጣለትን በጎ ሁኔታ በመጠቀም ኢህአዴግ እሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ ወደ መረሳት በተጠጋ መልኩ ሲያድበሰብሰው የኖረውን ለኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ የተሰጠ ህገ-መንግስታዊ መብት […]

በአዲስ አበባ ላይ የልዮ ተጠቃሚነት መብት ድንጋጌ ይዘት እና አንድምታው (መንበሩ ከመሃል አራዳ)

በአዲስ አበባ ላይ የልዮ ተጠቃሚነት መብት ድንጋጌ ይዘት እና አንድምታው (መንበሩ ከመሃል አራዳ)

በመንበሩ ከመሃል አራዳ ሐምኬ 27 ፤ 2009 ዓ ም (በPDF ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ።) ወያኔዎች ስልጣን ላይ በቆዩባቸው አመታት ያጋጠማቸውን ፈተና ከሚወጡባቸው ስልቶ አንዱ፣ አዲስ አጀንዳ ፈጥሮ የፖለቲካ ተቃወሞውን ትኩረት ማስቀየር ነው። የሚገርመው ነገር ይህ ዘዴ የስርዓቱን አድሜ በማስቀጠል ስኬት ብቻ ሳይወሰን ፣በግራም በቀኝም ያለው የተቃዋሚ ወገን፣ መሰረታዊውን የስርዓት ለውጥ ጥያቄውን ረስቶ፣ ሙሉ ቀልቡን ወያኔ በተወረወረለት […]

የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

በመስከረም አበራ ሰኔ 19:2009 ዓ ም ከዕለት ተዕለት ግላዊ የኑሮ ግብ ግብ አለፍ ብሎ ለህዝብ ነፃነት፣የህይወት ለውጥ፣ መከራ ቅለት ሊታገሉ መነሳት ራመድ ያለ ማንነትን ይጠይቃል፡፡ ታግሎ ማሸነፍ ደግሞ የበለጠ ብርታት ይጠይቃል፡፡ ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ የልጅነት ዘመናቸውን በጫካ የገፉ በመሆናቸው እንዲህ ካሉት ወገን ለመመደብ የሚችሉ ናቸው፡፡ ለህዝብ ነፃነት የልጅነት ጊዜን ሰውቶ በረሃ መገኘት ከበድ ያለ ስብዕና […]

ወደ ትግራይ ሰዎች… (በመስከረም አበራ)

ወደ ትግራይ ሰዎች… (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ;e-mail meskiduye99@gmail.com ) ‘በደሜ በላቤ ደማቅ ታሪክ ፀፍኩ’ ባዩ ህ.ወ.ሃ.ት ለመንገዴ መቅናት ምክንያቱ የትግራይ ህዝብ አጋርነት ነው ይላል፡፡ ይህ ግማሽ እውነት ነው፡፡በህወሃት ጥላስር ይታገሉ የነበሩት ትግሬዎች ብቻ አልነበሩም፡፡የቀድሞው የህወሃት ታጋይ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ እንደሚናገሩት ስሙ አይነሳም እንጅ ከህወሃት መስራቾች አንዱ ጎንደሬ አማራ ነው፤ሰውየው በአሁኑ ወቅት በሽተኛ እና ችግረኛ ሆኖ አንዳንዴ ቤታቸው እየጠሩ እንደሚያስታምሙትና እንደሚያሳክሙት […]

በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር

በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር

ዉድ ወገኖቼ፡- ከሁሉም አስቀድሜ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስም የተደረገላችሁን ጥሪ ተቀብላችሁ በአገራችሁ ጉዳይ ላይ ለመወያየትና ሁላችንም የምንፈልገዉን ነፃነት በኢትዮጵያ ዕዉን ለማድረግ የሚረዳ አስተዋፅኦ ለማበርከት በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘታችሁ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ እና በራሴም ስም ልባዊ ምሥጋናዬን ላቀርብላችሁ እወዳለሁ፡፡ የዛሬዉን ንግግሬን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በጥሞና ሊያስብበት የሚገባዉ ነዉ ብዬ የማምንበትንና እኔን ግን እጅግ በጣም የሚያሣስበኝን መሠረታዊ ጥያቄ […]

የኔታ መስፍን ምን አጠፉ?! (በመስከረም አበራ)

የኔታ መስፍን ምን አጠፉ?! (በመስከረም አበራ)

ሰኔ 2 ፤ 2009 ዓ ም በመስከረም አበራ (e-mail meskiduye99@gmail.com) የይለፍ የሚወስዱበት ሰልፍ ብቻ ይመስላቸዋልና ዲግሪ በደራረቡ ቁጥር ከትናንት በተሻለ ራሳቸውን ለማገልገል፣ከሰው በልጦ ለመታየት ይታጠቃሉ፡፡ትምህርታቸው ያልሰራውን ቁስ ከየፈረንጁ ሃገር ይሰበስባሉ፡፡ ቁሱን ይበልጥ ለማጋበስ ከግፈኛ መንግስት ጋር ማህበር ይጠጣሉ፡፡ ከደም አፍሳሽ ጋር ግንባር ይገጥማሉ፤ከእናት ሃገር ሆድ ወጥተው የሷኑ ደካማ ጎን ይመታሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ እግረኛ ወታደር የነበረ […]

አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለአማራ ምሁራንና ለአማራው በዲያስፖራ (በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ)

አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለአማራ ምሁራንና ለአማራው በዲያስፖራ (በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ)

በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ ሰኔ 2 ፤ 2009 ዓ ም በአሁኑ ወቅት የአገራችን የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪ የሆነበትና የአገራችንም ህዝብ ከባድ መከራና ፍርሃት ውስጥ የተዘፈቀበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል፤ የአገሪቱ ሁኔታ ከፍተኛ ሥጋት ላይ መሆኑን ለችግሩ ዋና ምክንያት የሆኑት የወያኔ ገዢዋች እንኳን ሳይቀሩ አገሩ በእሳት ሊቃጠል እንደሚችል በግልፅ እየተናገሩበት ያለ ጉዳይ ነው። ይህ ሁኔታ አገርን በሚጎዳ መንገድ እንዳይሄድ […]

የአቶ አሰፋ ጫቦ ሞት ጉዳይ ምን ደረሰ? (ወለላዬ ከስዊድን)

የአቶ አሰፋ ጫቦ ሞት ጉዳይ ምን ደረሰ? (ወለላዬ ከስዊድን)

ሰኔ 1 2009 ዓ ም ወለላዬ ከስዊድን አቶ አሰፋ ጫቦ ከአርባ ዓመታት በላይ ከዘለለው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ጎልተው የታዩ ሰው ነበሩ። እንዲሁም ሊጽፏቸው የፈለጓቸውን ነገሮች የራሳቸው በሆነ የአፃፃፍ ስልት የሚያቀርቡ፣ ስለነበሩ በዚሁ ሥራቸው በብዙዎች ዘንድ ሞገስና ውዳሴ አትርፈዋል። በቅርቡም የትዝታ ፈለግ የሚባል መጽሐፍ አሳትመው ሕዝብ እንዲያነበው አድርገዋል።የዚህ ጽሁፍ ዓላማ በአቶ አሰፋ የፖለቲካ ሕይወት ወይም […]

ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ (በኤፍሬም ማዴቦ)

ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ (በኤፍሬም ማዴቦ)

ግንቦት 24 2009 ዓ ም በኤፍሬም ማዴቦ (እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ) ዕለቱ ሰኞ ነዉ . . . . ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም፥ ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ” ተብሎ የተገጠመላት ቀን ናት። እቺ ቀን ኢትዮጵያ ዘለዓለማዊ ጀግናዋን ያገኘችበትም […]

1 26 27 28 29 30 33