ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ (በኤፍሬም ማዴቦ)

ግንቦት 24 2009 ዓ ም በኤፍሬም ማዴቦ (እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ) ዕለቱ ሰኞ ነዉ . . . . ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም፥ ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ” ተብሎ የተገጠመላት ቀን ናት። እቺ ቀን ኢትዮጵያ ዘለዓለማዊ ጀግናዋን ያገኘችበትም […]
ግንቦት 24 2009 ዓ ም በኤፍሬም ማዴቦ (እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ) ዕለቱ ሰኞ ነዉ . . . . ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም፥ ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ” ተብሎ የተገጠመላት ቀን ናት። እቺ ቀን ኢትዮጵያ ዘለዓለማዊ ጀግናዋን ያገኘችበትም […]
ግንቦት 16 2009 ዓ ም (ሃመልማል) ባለፉት 40 እና ከዛ በላይ ለሚሆኑ ዓመታት በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የተነሱ የውጭም ሆነ የውስጥ ሃይላት በአማራው ማህበረሰብ ላይ ያላካሄዱት የማጠልሸት እና የማጥላላት ተግባር አልነበረም።በሲያድ ባሬ የሚመራው የሶማሊያ ወራሪ ሃይል አማራውን ቀንደኛ ጠላት አድርጎ ቀስቅሶአል።ኤርትራን ለመገንጠል የታገሉ ምንደኞችም የነጻነት ትግላቸው አማራ ከሚባል ህዝብ ጋር የተደረገ በማስመሰል እንደነበር እናስታውሳለን።ወያኔ ገና ከመነሻው […]
ግንቦት 14 2009 ዓ ም ቬሮኒካ መላኩ ባለፈው የፈረንጆቹ አዲስ አመት አካባቢ አንድወዳጄ ከወደ እንግሊዝ ” እስኪ እነዚህን ዶኪመንቶች የሚጠቅሙ ከሆነ ” በማለት ላከልኝ ። ሁለት መፅሃፎች እና የእንግሊዝ ፓርላማ በ 1868 አካባቢ ኢትዮጵያን ለመውረርና አፄ ቴዎድሮስን ለመውጋት ውይይት ያደረገባቸው ቃለ ጉባኤ ኮፒ ኖሯል የላከልኝ ። ያን ቃለ ጉባኤ ሳነበው አንዱ የእንግሊዝ ፓርላማ House of […]
ግንቦት 10 ፤ 2009 ዓ ም ዘመን : zemenatu@gmail.com የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች በኢትዮጵያ አድሃኖም ሃገሩን ሳያድን አለምን አያድን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያስጀመረውና በእጅጉ የሚያደንቀው ገዥው ፓርቲ የሚመካበት ገድል ነው-የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች አገልግሎት:: የተጀመረው በሐምሌ ወር 2001 አ.ም በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስፈፃሚነትና በፌደራል ጤና ጥበቃ የበላይ ተቆጣጣሪነት ነው:: ህወሓት/ኢሕአዴግ በጤናው ዙሪያ እመርታ አስመዘገብኩባቸው ብሎ ከሚላቸውና […]
(የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ባዘጋጀዉ መርሃ-ግብር ላይ የቀረበ) (በ ዘዉዴ ጉደታ) April 29, 2017 ከሁሉም አስቀድሜ በጀግንነቱ፣ በቆራጥነቱ እና ላመነለት ዓላማ ወደኋላ የማይል በመሆኑ በማደንቀዉ እና በማከብረዉ በኩሩዉ የጎንደር ሕዝብ ስም በሚንቀሣቀሰዉ የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት በተዘጋጀዉ በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ማንንም በመወከል ሣይሆን እንደ አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ተገኝቼ አጭር መልዕክት እንዳስተላልፍ […]
መስከረም አበራ meskiduye99@gmail.com ሚያዚያ 24 2009 ዓ ም ዲሞክራሲ ባልሰፈነበት ሃገር ሰብዓዊ መብት ይከበራል ማለት ዘበት ነው፡፡ እንዲህ ባለው ስርዓት የዲሞክራሲም ሆነ የሰብዓዊ መብት ተቋማትን ገለልተኝነት ወይም ነፃነት መጠበቅ ከዓለት ላይ ውሃ የማፍለቅን ተዓምር እንደ መሻት ያለ ቀቢፀ-ተስፋ ይሆናል፡፡ሃገራችን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ቻርተሮች ፈራሚ እንደመሆኗ የዓለም አቀፍ ህግጋቱን አንቀፆች አሁን በሥራ ላይ ባለው ህገ-መንግስቷ […]
በመስከረም አበራ (meskiduye99@gmail.com) ሚያዚያ 20 ፤ 2009 ዓ ም ጋሼ አሰፋ ጫቦ የኢትዮጵያን ፍቅር እንደማተብ በአንገቱ አስሮ፤እንደ እንደ መልካም ሽቶ ለሌሎችም ሲረጨው የኖረ ሰው ነው፡፡ ሃገሩን የሚወድበት ውድ የልክፍት አይነት ብርቱ ነበር፡፡ በሰው ሃገር ተኝቶ በኢትዮጵያ ሰማይ ምድር፣ በሃገሩ ወንዛ ወንዝ፣በጋሞ ጭጋጋማ ተራሮች ግርጌ፣ በሰላሌ ሜዳ፣ በጣና ገዳማት፣በሊማሊሞ አቀበት የሚያዞር ህልም የሚያሳልም የሃገሩ ፅኑ ፍቅር […]
“….ብቸኛ ምሬት ነው ሃይሉ ወኔ መስለቢያው ነው እምባ ……” 1 ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን “ የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ” ግጥም የተወሰደ ከዓለም ማሞ መጋቢት 10 ፤ 2009 ዓ.ም ከመከረኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፉት ሃብት ንብረት ጠግበው የሚያቀረሹት የህወሃት/ ኢሕአዴግ የጥፋት መልእክተኞች በዚህ ባለፈው ሳምንት የትውኪያቸው ጎርፍ ገደብ ጥሶ በወገኖቻቻን ላይ ያደረሰው የሞትና የመቁሰል አደጋ በአገራችን ላይ ለሃያ ስድስት […]
በየነገሰው (ትርጉም በአማኑዔል) መጋቢት 2 2009 ዓ ም ላለፉት በርካታ አመታት እኛ በውጭና በሀገር ዉስጥ የምንገኝ ኢትዮጵያውያንና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያውያ ዉስጥ የተሻለ መንግሥታዊ አስተዳደር እንዲመጣና ባጠቃላይ ፍትህ እንዲሰፍን ያላሰለሰ ጥረት ስናደርግ ቆይተዋል:: ይሁን አንጂ በተለያዩ ተቆጥረዉ በማያልቁ ምክንያቶች፣ አብዛኞቹ ደግሞ እራሳችን በፈጠርናቸዉ ድክመቶች እስካሁን የከፈልናቸዉ መሥዋቶች፣ ድካማችንና ልፋታችን የታለሙለትን ያህል ግብ ሊመቱና ፍሬያማ ሊሆኑ አልቻሉም:: […]
ከዳንኤል አበራ የካቲት 18 ፤ 2009 ዓ ም ሰሞኑን የዐድዋ ድል መታሰቢያ 121ኛ ዐመት የሚዘከርበት ወቅት ነው። በፍቃዱ ዘኀይሉ የተሰኘ ከታቢ (blogger) “Bilisummaa adda-ዋ!“ በተሰኘ እና በድረ ገጽ እና በፌስ ቡክ በተሰራጨ አነጋጋሪ ጽሑፉ ስለ ዐድዋ ድል እና ስለ ምኒልክ አመራር ብዙ ቢልም በተለይ ኹለቱ ትርክቶች የሚጐረባብጡ፤ ፈራቸውን የሳቱ ኾነው ስላገኘኹዋቸው እነሱ ላይ ሀሳቤን ማካፈል […]