By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከሽግዬ ነብሮ(ኢጆሌ ባሌ)ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ብልፅግና ወንጌል የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል (Prosperity Gospel) ሊፈጠር ችሏል። ይህ ወንጌል የማሳመን ችሎታ ባላቸው ከጴንጤ ቆስጤ ባፈነገጡ ፓስተሮች እየተመራ ብዙ ተከታዮችን በማፍራት በ1980 የቴሌቪዥን ስብከት (Televangelism) በመጀመር በመላ ዓለም ሊያድግና ሊስፋፋ ችሏል። ብልፅግና ወንጌል በማደግ ላይ የሚገኝ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በአርአያ ጌታሁን ተክለአቢብ (መስከረም 2013 ዓ. ም. ከቨርጂኒያ አሜሪካ) በኦሮሚያ ክልል በቡራዩ ያሟሸዉ ፍጅት በጥቅምት 2012 ዓ.ም. የ87 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፎ በመጨረሻም በሰኔ ወር የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ እጅግ ዘግናኝና መጠነ ሰፊ ዕልቂት ሲያስከትል አስተዉለናል። ይህንን እየተደጋገመ፣ እያደገና እየተስፋፋ የመጣ ጉዳይ ከምንጩ ማድረቅ እስካልተቻለ ድረስ ነገ በምን መልኩ ጎልብቶ ዕልቂት ሊያመጣ እንደሚችል ከወዲሁ መገመት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ለሊቁ ፕሮፌሰር መስፍን ሽኝት ይሁንልኝ፤ ግዙፉ የእውነት፣ የሐቅና የታማኝነት ተምሳሌት፤ የተዋጣለት የምሁር ጠበቃ እና የሰብአዊነት ተሟጋች፤ ሁሌም በጭካኔ አገዛዝ አንገቱን ቀጥ፤ እራሱን ቀና አድርጎ ሲሟገት የነበረ ብርቱ ሰው ዛሬ በሞት ኃይል ተሸንፏል፡፡ ታላቁ የፖለቲካ ሰው እና ወደር የማይገኝለት ልሂቁ ብሎም እውነተኛው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን በፀጋ እና በክብር አርፏል፡፡ ኪሳራው ለቤተሰቡ፤ ለዘመድ አዝማዶቹ፤ ለጓደኞቹና አድናቂዎቹ ብቻ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

(በመስከረም አበራ)መስከረም 9 2013 ዓ ም ኢህአዴግ የሚባለው ህወሃትን የሶስት ዋነኛ፣የአምስት ምክትል ሎሌዎች ጌታ አድርጎ የኖረው ፓርቲ ፈርሶ ብልፅግና በሚባለው ፓርቲ ሲተካ የሃገራችን ፖለቲካ የተሻለ መስመር ይይዛል ብለው ተስፋ ካደረጉት ወገን ነበርኩ፡፡የተስፋየ ምክንያት በርካታ ነው፡፡አንደኛው የሃገራችን ፖለቲካ በቀላሉ እርምት ሊያገኝ የሚችለው እንዳይሆን አድርጎ ያበላሸው ኢህአዴግ ራሱ እንዳበላሸው አድርጎ ካስተካከለው ነው በሚል ነበር፡፡ ሁለተኛው ምክንያቴ ህዝባዊ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከሃይለገብርኤል አያሌውመስከረም 1, 2013 ዓ ም የዶር አብይ መንግስት የእንቁጣጣሽ የመርገም ስጦታ:: የሃዘን ሰፕራይዝ : የበቀል ሰይፍ ለአውዳመቱ የተበረከተየመከራ ዜና:: ስትቃትት ለኖረች ታጋይ ነብስ:: በብቸኝነት ለተዋጠች እናት : ለሚያድግ ልጅ በዚህ የአዲስ አመትዋዜማ የተሰማ አሳፉሪ ውሳኔ:: በአዲስ ተስፉ በታደሰ መንፈስ በአሉን ለመዋል ያሰቡትን ምስኪኖች ማሳዘን ? ለምን እስክንድር በሕይወቱ የቆረጠ ለአላማው ለመሰዋት የተሰለፈ ስለምንም ነገር […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

„በገሃነም ውስጥ በጣም የሚያቃጥለው ቦታ የተያዘላቸው በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የሞራል ውድቀት በሚታይበት ወቅት ድምጻቸውን የማያሰሙና በግልጽ የሚታይ ወንጀልን ለማይኮንኑ ሰዎች ብቻ ነው!“ Dante ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 24፣ 2020 መግቢያ ከሃጫሉ መገደል ጋር በተያያዘ በአገራችን ምድር የተከሰተው እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ሁኔታ አብዛኛዎቻችንን አሳዝኖናል፤ አስቆጥቶናልም። የብዙ መቶ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደልና መታረድ፣ እንደሻሸመኔና ዝዋይ የመሳሰሉ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

(በመስከረም አበራ)ነሐሴ 2, 2012 በሃገራችን በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እና በአስር ክልሎች ተከፋፍላ ትተዳደራለች፡፡ከአስሩ ክልሎች ውስጥ ከኦሮሚያ ክልል በቀር ዘጠኙ ክልሎች ከሞላ ጎደል አንፃራዊ ሰላም ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ሆኖም እነዚህ ዘጠኝ ክልሎችም አለፍ አለፍ ብሎ የፀጥታ መደፍረስ፣ዘውግ ተኮር ግጭት፣የባለስልጣናትን ሞት የጨመረ ፖለቲካዊ ምስቅልቅል ውስጥ ገብተው ያውቃሉ፤ወደፊትም እንዲህ ያለ ነገር ሊገጥማቸው ይችላል፡፡ክልሎቹ የገጠማቸውን ፈተና ጠቅልሎ ማጥፋት አይቻልምና በአጭር […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር 7 ከሰማነህ ታ. ጀመረነሐሴ 2012 ጉዳዩ፥ በልዩ ልዩ ምክንያት የተበተነውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገሩ ዘብ እንዲቆም ስለማድረግ! ክቡር ዶ/ር ዓብይ ሆይ፤ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየ ከባሕር ማዶ ይድረስዎት። ኢትዮጵያዊያንን ሲአስጨንቅ የነበረውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት እንዲፈፀም በማድረግዎ እንኳን ደስያለን። በግድቡ ግንባታ፤ በዓለማቀፍ ድርድርና ውይይት ለተሳተፉ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው። ከሁሉም በላይ መቀነት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅሃምሌ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. “አንቀጽ 29 – የአመለካከት እና ሀሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት የመሰለውን አመለካከት ለመያዝ ይችላል፡፡ ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሀሳቡን የመግለጽ ነፃነት አለው። ይህ ነፃነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በሕትመት፣ በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በጀርመን ከባየር ግዛት ሙኒክ እና አካባቢው ከኖርድራይን ቬስትፋለን ግዛት ከኮሎን እና አካባቢው ከሄሰን ግዛት ፍራንክፈርት እና አካባቢው ከሃምቡርግ ግዛት ሃምቡርግ ክተማ ለፍትህ የቆምን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መግለጫ ሐምሌ 29 , 2012 ዓ.ም. በመጀመሪያ በሃገራችን ኢትዮጵያ በዘራቸው እና በሃይማኖታቸው ተለይተው ጄኖሳይድ ለተፈጸመባቸው ወገኖቻችን ጥልቅ ሃዘናችንን እየገለጽን ቤተሰቦቻቸውም ድጋፋችን እንደማይለያቸው ልናረጋግጥ እንወዳለን። ከጀርባው ጉድ ባዘለ ለፖለቲካ […]