By Admin on
ነፃ አስተያየት

ቬሮኒካ መላኩ ኅዳር 12 ፣2009 ዓ ም አዲስ አበባ እንደገና የፅንፈኛው ጎራ አጀንዳ ሆናለች። የእነ ኤርምያስ ለገሰ ትንታኔ ተከትሎ ይመስላል ። እንኳን በከተማዋ ብዙ የሰራበት ኤርሚያስ ይቅርና እኔም በፅንፈኞች የሚመራውና ሰበታ የደረሰው የኦሮሞ አመጽ አዲስ አበባ ውስጥ እንደማይገባ 100% እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ ምክንያቱም ራሱን በራሱ ማጥፋት የሚፈልግ ማህበረሰብ ስለሌለ፡፡ ለንደን ላይ “ትበታተናለች ” እያለ የፎከረና አትላንታ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኅዳር 2009 ዓ ም መስፍን ወልደ ማርያም በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ከጠሩና ከጸዱ አማራና ኦሮሞዎች በቀር በአገሪቱ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ አይመስልም!) ጎሠኛነት ጉዳያችን ያልሆነው ኢትዮጵያውያን የዳር ተመልካች መሆኑ እየሰለቸን ነው፤ ምንም እንኳን አማራና ኦሮሞ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

የሐረርወርቅ ጋሻው ኅዳር 9 2009 ዓ ም ንቃት ፡ ንቃት በቁዋንቁዋችን ፡ በአገራችን ፡ በአሃጉራችን ስም ስለሚፈጠሩ ተግባሩች ሁሉ። አፍሪካን የሚጠቅም አንድም ደግ ስራ ነጭ አያደርግም በፍጹም። ነጪ ሁሌም አንድ መጸሃፍ ይዞ በመጣ በውስጡ በመርዝ የተለወሰ አንብቦ የራስን ማጥፍያ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው እስከዛሬ በዓለም ታሪክ ውስጥ ከታየው በታሪካችንም ካጋጠሙን በመነሳት። ታሪካችንን መጸሐፋችንን እየወሰዱ እና […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኤፍሬም ማዴቦ ህዳር 4 ፤ 2009 ዓ ም እንደኔ አንዴ ሲቆጥቡት አንዴ ሲደብቁት በድንገት ዕድሜያቸዉ ወደ ሃምሳዎቹ የገባ ሰዎች አንድ የምንጋራዉ እምነት አለ- እሱም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድ ነገር መጀመር እንጂ መጨረስ አያዉቁበትም የሚል እምነት ነዉ። በፍጹም ሊፈረድብን አይገባም። ከልጅነት ወደ አዋቂነት የደረስነዉ ጥንስስ ሲጠነሰስ እንጂ እንጄራዉን ሳናይ ነዉ። ፓርቲ ሲፈጠር እንጂ ዉጤቱን ሳናይ ነዉ። የፖለቲካ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከዓለማየሁ መላኩ ህዳር 3 2009 ዓ ም ባለፈው በክፍል አንድ አጭር ማስታወሻ ስለ ቱዋት ፖልና የኢአአግ ምንነት ፤ አመሰራረት እና መክሰም መግለጤ ይታወሳል። በዚህ በክፍል ሁለት ማስታወሻ ስለቱዋት መሰሪ ተክለ ሰውነት እና ሞቶ ስለተቀበረውና በስሙ ብቻ ስለሚነግድበት ኢአአግ ትንሽ እውነት ለማቅረብ እወዳለሁ። ባለፈው በጥቂቱ እንደገለጽኩት ቱዋት ፤ የሱዳን ጉዞ እና ትግሉ ፤ ለጄኔራል ኃይሌ መለስ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

(ኤፍሬም እሸቴ) ጥቅምት 4 2009 ዓ ም የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠረ እንደመሆኑ ጭካኔ፣ ሰቆቃ መፈፀም እና በሰው ላይ ግፍ መዋል የባሕርይው አይደለም። የሰው ልጅ «ሰው» ነውና እግዚአብሔር በኅሊናው ውስጥ ክፉውንና ደጉን የሚለይበት መዳልው (ሚዛን) ፈጥሮለታል። ከማንም ባይማረው እንኳን በኅሊናው ክፉውን እና ደጉን የመለየት ሥጦታ አለው። ይህ ክፉንና ደጉን የመለየት ሥጦታ በሥነ ምግባር እና […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

(በመስከረም አበራ; e-mail meskiduye99@gmail.com) ጥቅምት 2 2009 ዓ ም ከፅንሰት ውልደቱ ጀምሮ አማራ የሚለውን ቃል በበጎ ማንሳት የማይወደው ህወሃት ከጫካ ወደ ዙፋን በሚያደርገው ጉዞ ሁሉ በኢትዮጵያ ታሪክ የታየውን የታሪክ ዥጉርጉር በተለይ ክፉ ክፉውን ለአማራ ያስረክብ ነበር፡፡ ስልጣን ላይ ተመቻችቶ ከተቀመጠ በኋላም ያልቀየረው ሙዚቃ ይሄው አማራን ማክፋፋት፣ ማጥላላት፣ከሰው መነጠል፣ ማሳደድ፣ ማሸማቀቅ፣መግደሉን ነው፡፡ ‘ከአማራ ክፉ አገዛዝ ነፃ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

መስከረም 30 2009 ዓ ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ በታወጀ ማግስት የህወሓት መንግስት የጥገናዊ ለውጥ ፖሊሲ ርምጃዎች እድቅ የሚመስል ነገር ይፋ አድርጓል።እቅዶቹ ሁሉ የሚጠቁሙት ግን ህወሓት የህዝብን ጥያቄ ማዳመጥ እንዳልፈለገ ነው። ወጣቱን በሚመለከት የ10 ቢሊዮን ብር ስራ ፈጠራ (ጥቃቅን እና አነስተኛ መሆኑ ነው ሌላ ሊሆን አይችልም) ይፋ አድርጓል። ምናልባትም በቀጣይነት ተጨማሪ የካድሬ መመልመያ መሳሪያ ሊያደርገው ይችላል […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

መስከረም 28 2009 ዓ ም ትኩረታችን ወያኔ ላይ ይሁን የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ በዚህ ሂደት የሚስተዋሉ ምናልባትም በኋላ የከፋ ችግር የሚፈጥሩ ነገሮች እየነቀሱ ማስታወሱ ተገቢና አስፈላጊ ነው። የጃዋር እና ከበስከጀርባው ያለው ጽንፈኛ ቡድንም የሚሰራውን ሸፍጥ እና ያለውን እኩይ አላማ ማስታወስ የሚያስፈልገው በዚህ ምክንያት ነው። የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ምስረታን ጨምሮ ስለ ዘር ተኮር ቻርተር ፤ ወታደርና […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

መስከረም 19 2009 ዓ ም ‘በደሜ በላቤ ደማቅ ታሪክ ፀፍኩ’ ባዩ ህ.ወ.ሃ.ት ለመንገዴ መቅናት ምክንያቱ የትግራይ ህዝብ አጋርነት ነው ይላል፡፡ ይህ ግማሽ እውነት ነው፡፡በህወሃት ጥላስር ይታገሉ የነበሩት ትግሬዎች ብቻ አልነበሩም፡፡የቀድሞው የህወሃት ታጋይ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ እንደሚናገሩት ስሙ አይነሳም እንጅ ከህወሃት መስራቾች አንዱ ጎንደሬ አማራ ነው፤ሰውየው በአሁኑ ወቅት በሽተኛ እና ችግረኛ ሆኖ አንዳንዴ ቤታቸው እየጠሩ እንደሚያስታምሙትና […]