የአማራ ብሄርተኝነት ነገር… (መስከረም አበራ)

የአማራ ብሄርተኝነት ነገር… (መስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ; e-mail meskiduye99@gmail.com) ጥቅምት 2 2009 ዓ ም ከፅንሰት ውልደቱ ጀምሮ አማራ የሚለውን ቃል በበጎ ማንሳት የማይወደው ህወሃት ከጫካ ወደ ዙፋን በሚያደርገው ጉዞ ሁሉ በኢትዮጵያ ታሪክ የታየውን የታሪክ ዥጉርጉር በተለይ ክፉ ክፉውን ለአማራ ያስረክብ ነበር፡፡ ስልጣን ላይ ተመቻችቶ ከተቀመጠ በኋላም ያልቀየረው ሙዚቃ ይሄው አማራን ማክፋፋት፣ ማጥላላት፣ከሰው መነጠል፣ ማሳደድ፣ ማሸማቀቅ፣መግደሉን ነው፡፡ ‘ከአማራ ክፉ አገዛዝ ነፃ […]

ህወሓት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ ይፋ ያደረጋቸው የጥገናዊ ለውጥ እቅዶቹ እና ችግሮቻቸው

ህወሓት  ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ ይፋ ያደረጋቸው የጥገናዊ ለውጥ እቅዶቹ እና ችግሮቻቸው

መስከረም 30 2009 ዓ ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ በታወጀ ማግስት የህወሓት መንግስት የጥገናዊ ለውጥ ፖሊሲ ርምጃዎች እድቅ የሚመስል ነገር ይፋ አድርጓል።እቅዶቹ ሁሉ የሚጠቁሙት ግን ህወሓት የህዝብን ጥያቄ ማዳመጥ እንዳልፈለገ ነው። ወጣቱን በሚመለከት የ10 ቢሊዮን ብር ስራ ፈጠራ (ጥቃቅን እና አነስተኛ መሆኑ ነው ሌላ ሊሆን አይችልም) ይፋ አድርጓል። ምናልባትም በቀጣይነት ተጨማሪ የካድሬ መመልመያ መሳሪያ ሊያደርገው ይችላል […]

የነጃዋር ቡድን ሸፍጥ እና መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ

የነጃዋር ቡድን ሸፍጥ እና መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ

መስከረም 28 2009 ዓ ም ትኩረታችን ወያኔ ላይ ይሁን የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ በዚህ ሂደት የሚስተዋሉ ምናልባትም በኋላ የከፋ ችግር የሚፈጥሩ ነገሮች እየነቀሱ ማስታወሱ ተገቢና አስፈላጊ ነው። የጃዋር እና ከበስከጀርባው ያለው ጽንፈኛ ቡድንም የሚሰራውን ሸፍጥ እና ያለውን እኩይ አላማ ማስታወስ የሚያስፈልገው በዚህ ምክንያት ነው። የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ምስረታን ጨምሮ ስለ ዘር ተኮር ቻርተር ፤ ወታደርና […]

ወደ ትግራይ ሰዎች…. (መስከረም አበራ)

ወደ ትግራይ ሰዎች…. (መስከረም አበራ)

መስከረም 19 2009 ዓ ም ‘በደሜ በላቤ ደማቅ ታሪክ ፀፍኩ’ ባዩ ህ.ወ.ሃ.ት ለመንገዴ መቅናት ምክንያቱ የትግራይ ህዝብ አጋርነት ነው ይላል፡፡ ይህ ግማሽ እውነት ነው፡፡በህወሃት ጥላስር ይታገሉ የነበሩት ትግሬዎች ብቻ አልነበሩም፡፡የቀድሞው የህወሃት ታጋይ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ እንደሚናገሩት ስሙ አይነሳም እንጅ ከህወሃት መስራቾች አንዱ ጎንደሬ አማራ ነው፤ሰውየው በአሁኑ ወቅት በሽተኛ እና ችግረኛ ሆኖ አንዳንዴ ቤታቸው እየጠሩ እንደሚያስታምሙትና […]

የህዝብ ንቅናቄና ግብ (መሐመድ አሊ መሐመድ)

የህዝብ ንቅናቄና ግብ (መሐመድ አሊ መሐመድ)

መሐመድ አሊ መሐመድ መስከረም 18 2009 ዓ ም የህዝብ ንቅናቄ ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ቢቀር መንግሥትን ነቅንቆ ከእንቅልፉ ሊያባንነው ይችላል፡፡ ሰሞኑን እንደምናየው የወያኔ ሥርዓት እንደዋዛ ተንፈላስሶ ከተኛበት የህዝብ ንቅናቄ አባንኖት ተነስቶ ሲደናበር እያየን ነው፡፡ ሥርዓቱ ምቾትና እርጅና በተጫጫነው አኳኋን ከሸለብታው በደንብ ሳይነቃና የችግሩን ስፋትና ጥልቀት በአግባቡ ሳይረዳ ተነስቶ ለመቆም እየተንገዳገደ ነው፡፡ ባንድ በኩል አርጅቻለሁ፣ በስብሻለሁ፣ እያለ […]

ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ ለውጥ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ኤፍሬም እሸቴ)

ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ ለውጥ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ኤፍሬም እሸቴ)

ኤፍሬም እሸቴ መስክረም 15 2016 ኢትዮጵያ የለውጥ ማዕበል ውስጥ ናት። በመላው አገሪቱ የተቀሰቀሰው እምቢተኝነት በመንግሥት በኩል የገጠመው ጠንካራ እጅ ብዙ ዜጎችን ለሞት፣ ለእስር፣ ለስደት እና ለንብረት ውድመት የዳረገ ሆኗል። በመሆንም ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ የመንግሥት የብረት ጡጫ (አይረን ፊስት) ነገሮችን ከማረጋጋት ውጪ የበለጠ ቀውሱን እያሰፋውና እያበረከተው በመሔድ ላይ ይገኛል። በመንግሥት የሚፈጸሙት መንግሥታዊ ሽብሮች ደግሞ እንደ […]

እናመሰግናለን አብርሃ ደስታ (አጂሬ ባሻ)

እናመሰግናለን አብርሃ ደስታ (አጂሬ ባሻ)

አጂሬ ባሻ መስከረም 13 2009 ዓ ም ዛሬ ደሞ አብርሃ አማራ በአማራነቱ መደራጀቱ በህውሃት የመሸነፉ ምልክት ነው ይለናል ምክንያቱ ደሞ ከኢትዮጵያዊነት መውረድ አልነበረበትም ነው እንግዲህ አብርሃ እርሱ እራሱ የትግራይ ብሄርተኛ ከሆነው አረና ትግራይ ውስጥ ቁጭብሎ በመስኮት ሲያስተውል የአማራ መደራጀት በህውሃት መሸነፍ እንደሆነ ተገልጦለት ይህን ምክር ሲመክረን ግን እርሱ ሲደራጅ እውነት እኛ ስንደራጅ እብደት የሚሆንበት ምክንያት […]

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም

ኃይሉ ቢታኒያ መስከረም 9 2009 ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት ብቻ ሳይሆን በታሪክ ውስጥ ግለሰቦች እና የተለያዩ ቡድኖች በፈፀሙት ስህተት እና ከውድቀቶቻቸው እኛ ተመሳሳይ ስህተት እንዳንሰራና ተመሳሳይ አወዳደቅ እንዳንወድቅ የምንማርበት እጅግ አስተማሪ ዘርፍ ነው ። የታሪክ ገፆች እንደሚያስነብቡን የአንድ አካባቢ ሰዎች ሰርገው የገቡበት ድርጅት ከመቅፅበት ይፈርሳል ይለናል ። … 1~ የቀድሞው የደርግ አባልና የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት […]

ዉህደትና ቅልቅል ለየቅል – የኢትዮጵያ ህዝብ የተዋሃደ ነው

ዉህደትና ቅልቅል ለየቅል – የኢትዮጵያ ህዝብ የተዋሃደ ነው

ደጄኔ ላቀው መስከረም 6 2008 ዓ ም አንድ መሆን መለያየት አይደለም መለያየት ደግሞ አንድ መሆን አይደለም፤ ወያኔ መለያየትን እንደ አንድነት አንድነትን ደግሞ እንደመለያየት አድርጎ ይሰብካል ፤ ይህ አስተሳሰብ በዉነቱ የት ቦታ ላይ እዉነት እንደሚሆን ለማወቅ ጥረት ማድረግ አያስፈልግም ፤ በዚህ በሚታየው አለም ዉስጥ የለምና ፤ ይህ የምናየው አለም የሚተዳደረዉና የሚኖረው የእዉነትን ህግ በመከተል ነው፤ ዉሸት […]

ያቺ “ባነር”….. ! ከመስከረም አበራ

ያቺ “ባነር”….. ! ከመስከረም አበራ

በመስከረም አበራ መስከረም 2 2009 ዓ ም የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ መባቻ ከዘመነ መሳፍንት ማክተም ጋር የሚቆራኝ ነው፡፡የሃገራችንን የቀደመ ግርማ አኮስሶ፣ የጦር አለቆች የረብሻ ምድር አድሮጓት የኖረው፣ በታሪክ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ የሚታወቀው ወቅት የቆየበት ጊዜ ዘለግ ያለ በመሆኑ ተክሎት ያለፈው ችግር ስርም ጠለቀ ያለ ነበር፡፡በተለይ ከዘመነ መሳፍንት በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ነገስታት በታላቅ ሃገር ላይ ታላቅ መሪ […]