ፀረ-አማራ የአማራ ምሁራን እንዲያስቡበት

ከሊሻን ደበበ ነሃሴ 21 2008 ዓ.ም አማራ በልዩ ሁኔታ በህወሓት ለመጥፋት የተፈረደበት ህዝብ መሆኑ በሰፊው ይታወቃል። ይህ አይነቱ አደጋ በሌሎቹ ብሔሮች (ብሔረሰቦች) ላይ ስለሌለ ጥያቄውን የተለዬና ህልውናን የማትረፍ ትግል ያደርገዋል። ለህልውና (ራስን ለማትረፍ) የሚደረግ ትግል ደግሞ ለፖለቲካዊ እኩልነት፣ ለኢኮኖሚያዊ እኩልነትና ለነፃነት ከሚደረግ ትግል በጣም ይለያል። አንድ የራሱን ነገዳዊ ህልውና ለማትረፍ የሚታገል ህዝብ ስለዴሞክራሲ፣ ስለኢኮኖሚያዊ እኩልነትና… Continue reading ፀረ-አማራ የአማራ ምሁራን እንዲያስቡበት

ራስዎን ከጎሰኝነትና ከዘረኝነት ይጠብቁ!!!!!! እንዴት?

Cover Photo : Adebabay Blog cover

ኤፍሬም እሸቴ  አደባባይ ነሃሴ 18 2008 ዓ ም አገር ያወቀው፣ ፀሐይ የሞቀው ተረት ባስታውሳችሁ ለውይይታችን የበለጠ ይረዳናል። አንድ መንገደኛ ሰው ይመሽበትና ከአንድ መንደር ለማደር «የእግዜር እንግዳ፤ አሳድሩኝ» እያለ ይለምናል። የሚያድርበት ቦታ ቢፈልግም በልቡ አንድ ነገር ሰግቷል። የዛ አገር ሰዎች «ቡዶች ናቸው» ሲባል ስለሰማ ቀርጥፈው እንዳይበሉት ፈርቷል። ይሁንና «ቤት የግዚሐር ነው» ያለ ገበሬ በሩን ይከፍትለትና ያስተናግደዋል።… Continue reading ራስዎን ከጎሰኝነትና ከዘረኝነት ይጠብቁ!!!!!! እንዴት?

ይድረስ «Status Quo»ው ብቻ ለሚመቻችሁ ወዳጆቼ

Cover Photo : Adebabay Blog cover

ኤፍሬም እሸቴ አደባባይ ላይ እንደጻፈው ነሃሴ 5 2008 ዓ.ም Status Quo የሚለውን ቃል በአንዲት ቃል እስር፣ ትርጉም አድርጌ ባቀርባት ደስ ባለኝ። ርዕሴንም በአማርኛ አድርጌው አርፍ ነበር። ግን አስቸጋሪ ስለሆነ የእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት አማከርኩ። እንዲህ ተርጉሞታል። Status Quo: the current situation; the way things are now» (Source: Merriam-Webster’s Learner’s Dictionary) በቀላሉ ስንተረጉመው «አሁን ያሉት ነገሮች እንዳሉ፣… Continue reading ይድረስ «Status Quo»ው ብቻ ለሚመቻችሁ ወዳጆቼ

የተኛ ትውልድ እና የተረገጠ ትውልድ ትርጉሙ ለየቅል

Credit : www.haaretz.com

የተኛ ትውልድ እና የተረገጠ ትውልድ ትርጉሙ ለየቅል መሰለኝ። እንዳይሞት እንዳይድን ሆኖ ተረግጦ የተኛ ከሚነቃበት እድል እኩል ወይንም ከዚያበላይ በዚያው የሚያሸልብበት እድል አለ። ትውልዱ እየተረገጠ ያለው በዱላ እና በእስር ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘዴዎችም ነው። በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ጉዳዮ ገብቷቸው በየጊዜው ስጋታቸውን የሚገልጹት። እነሰይፉ ያሳስቃሉ፤ ሌላው በሌላ መንገድ ያዘናጋል ፤ የኢትዮጵያን “አከርካሪ” ሰብረናል ( ለ”እስክታ የሚሆን… Continue reading የተኛ ትውልድ እና የተረገጠ ትውልድ ትርጉሙ ለየቅል

ትርጉም የሌለው ምርጫ

ምርጫ ማለት ሂድት ነው፤ ሁነት አይደለም። የምርጫው ቀን የሚደረገው ድምጽ የመስጠት እንቅስቃሴ እና ድምጽ የመቁጠሩ ስራ የሂደቱ የመጨረሻዎቹ ክፍሎች እንጂ ፤ በራሳቸው ሙሉ በሙሉ የምርጫው ሂደት መለኪያዎች ሊሆኑ አይችሉም። የምርጫ ቅስቀሳ እና የሚወዳደሩበትን የፓለቲካ ፋይዳ ለመራጭ ማሳወቅ የምርጫ ሂደቱ ዋነኛ አካል ነው ብሎ ማለት ይቻላል። በዚህ አንጻር የተስተዋለው ነገር ምንድን ነው? ትላንት ከትላንት ወዲያ ከሰማነው… Continue reading ትርጉም የሌለው ምርጫ

ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! – ርዕዮት አለሙ- ከቃሊቲ እስርቤት

ሚያዚያ 14 ፤ 2007 ዓ ም #EthioElection2015 #Ethiopia ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት በጉልበታቸው ወይም ጤፍ በሚቆላ ምላሳቸው ይጠቀማሉ፡፡… Continue reading ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! – ርዕዮት አለሙ- ከቃሊቲ እስርቤት

አሰቃቂው የስደት ጉዞና የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መከራ

አዲስ አድማስ በመታሰቢያ ካሳዬ “እዚህም ሞት እዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነው” “ኢትዮጵያውያን በአደገኛ ሁኔታ የሚደረገውን የስደት ጉዞ ይደፍራሉ” (ሂዩማን ራይትስ ዎች) በየመን የባህር ዳርቻዎች በውሃ ተገፍተው የሚወጡ አስከሬኖችን የሚቀብር ድርጅት ተቋቁሟል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያውን ናቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የቤተሰቦቹ ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ መሄዱ ተስፋ አስቆረጠው፡፡ ነገን ተስፋ በማድረግ ተምሬ… Continue reading አሰቃቂው የስደት ጉዞና የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መከራ

ኢትዮጵያና አሜሪካ

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2007 ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና ሞት ጋር አበቃ፤ ቱርክ እያንገራገረም ቢሆን የሰሜን አትላንቲክ አገሮች ማኅበር ውስጥ አለበት፤… Continue reading ኢትዮጵያና አሜሪካ