spot_img
Saturday, January 28, 2023

ነፃ አስተያየት

ሕገ-መንግስቱን ለማሻሻል ለሚደረገው ሕዝባዊ ውይይት ይጠቅማሉ የምንላቸው ሐሳቦች 

(ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን) የአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል። ...

የኦህዴድን አፓርታይድ አገዛዝ በሰላማዊ ትግል በፍጥነት እናስወግድ!!! (አስፋው ረጋሳ)

አስፋው ረጋሳጥር 2015 ዓ.ም. የአገራችን ህዝብ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ...
spot_imgspot_img

የዘፈን ዳርዳርታው እስክስታ ነው! (ሲሳይ መንግሥቴ ዶ/ር) 

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር)  መቼም የትህነግ ሰዎች ነገር ሁልጊዜም ግራ እያጋባ መቀጠሉ የተለመደ ሆኗል፣ ቀደም ሲል የነበራቸውን በማምታታትና በሸፍጥ የታጀበ ነውረኛ ድርጊታቸውን እንተወውና ከጥቅምት 23/2015 ዓ.ም ወዲህ እያደረጉት ያለውን ሸፍጥና የበዛ...

የትህነግ ነገር፡ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር) ህዳር 13/2015 ዓ.ም ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለቱም ወገኖች የጦር አዘዦች በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ተገናኝተው የትግራይ ታጣቂዎች እንዴትና በምን...

የሰላም ስምምነቱ አንኳር ነጥቦችና ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ! (ሲሳይ መንግሥቴ አዲሱ ዶ/ር)

ሲሳይ መንግሥቴ አዲሱ (ዶ/ር)ፍሪቦርግ ከተማ፣ ስዊትዘርላንድ  መግቢያ ለአስር ቀናት ያህል በቆየውና በፌዴራል መንግስትና በትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር መካከል በተደረገው የሰላም ውይይት አማካኝነት ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት...

ኦሮሚያና አማራ : የሁለት ክልሎች ወግ  (ኤፍሬም ማዴቦ)

   ኤፍሬም ማዴቦ (emdadebo@gmail.com )   ከአዲስ አበባ በሱሉልታ፣ በቱሉቦሎ፣በአቃቂና በሰንዳፋ በኩል እየወጡ የኢትዮጵያን ዋና ከተማ ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ አራት በሮች አሉ። እነዚህ አራት በሮች ደፍሮ ለጠየቃቸው ሰው ሁሉ የሚናገሩት...

የዐፄ ዮሐንስ መስዋዕትነት ይታዘባችኋል፤ የአሉላ አባነጋ አጥንት ይወጋችኋል፤ የንፁሃን ደም ይፋረዳችኋል!

 እዮብ ሰለሞን የዘር ፖለቲካ የቆሰቆሳችሁ፤ ሕዝብን በዘረኝነት እሳት የለበለባችሁ፤ ኢትዮጵያዊነትን ከከፍታው ማማ አውርዳችሁ የተዘባበታችሁ፤ የትግራይ ሕዝብ የመሰረታትን ሀገሩን እንዲያፈርስ የጎተጎታችሁ፤ ትግራይ ከአፋር፤ አማራ እና ኤርትራ ወገኖቿ ጋር ደም እንድትቃባ ያደረጋችሁ፤...

ፍትህ የሌለው እርቅ አሁንም የሞተ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ በፊቱ አሽከርና ሎሌ ሆነው አገርን ሲክዱና ሕዝብን የምድር ሲኦል ሲያሳዩ የኖሩ ጭራቆች በስልጣን ተጣልተው ያስፈጁትን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ዜጋና ያሰደዱትን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ችላ ብለን...

Subscribe to our magazine

━ popular

በአጣየ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በተመለከተ የተሰጠ አስቸኳይ መለግለጫ ትግስት ገደብ ሲያጣ፣ ጥፋትን ያመጣ፤

በአጣዬ፣ በሸዋ ሮቢት እና አካባቢ በሚኖረው የዐማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ የእብሪት ወረራ እና የንብረት ውድመት ዘመቻዎች በአዲስ መልክ መቀጠሉን በከፍተኛ ኀዘን እና እንጀት...

ያለሥርዓት ለውጥ አገር አይድንም፣ ያለሃሳብ ንቅናቄ ሥርዓት አይለወጥም  (ክፍል ሁለት)     

 (ክፍል ሁለት)                              ተስፋዬ ደምመላሽ    ተስፋዬ ደምመላሽ                                                       በአለፈው ሰሞን በአዲሱ ሚዲያ ባደረገው ውይይት፣...

ግልጽ ደብዳቤ ለኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የተከበሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ – ኢትዮጵያ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ፖሊሲ አደገኛነት

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ምሁራንና ባለሙያዎች የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫና ብሔራዊ ጥሪ ጥር 12፣ 2015 ዓ.ም የተከበሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትርአዲስ አበባ፣ አሁን አገራችን ኢትዮጵያ እየተስተዳደረችበት ያለችበት ሕገ...

ሕገ-መንግስቱን ለማሻሻል ለሚደረገው ሕዝባዊ ውይይት ይጠቅማሉ የምንላቸው ሐሳቦች 

(ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን) የአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል።  ስለዚህ ሀገራችንን ከባሰ ጥፋት ለማዳን ማህበራዊ ድርጅቶችና ዜጎች የመፍትሔ አካል ለመሆን እንድንችል ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል የሚያገለግሉ...

የኦህዴድን አፓርታይድ አገዛዝ በሰላማዊ ትግል በፍጥነት እናስወግድ!!! (አስፋው ረጋሳ)

አስፋው ረጋሳጥር 2015 ዓ.ም. የአገራችን ህዝብ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ የኮምዩኒስት ሥርዓት ውላጅ በሆነው የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ አገዛዝ ከዚያም ቀጥሎ ባለፉት አምስት ዓመታት የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊው...