By Admin on
ነፃ አስተያየት

ግንቦት 18 ዓ.ም. ይድረስ ለአማራ ምሁራንይድረስ ለሲቪክ ማህበረሰብ አባላትይድረስ ለአማራ የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶችይድረስ ለአማራ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎችይድረስ ለአማራ ወጣቶች ማሕበራትና አባላትይድረስ ለአማራ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችይድረስ ለአማራ ክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎችይድረስ ለአማራው ህዝብ ታሪካዊ አጋር እና ወንድም ህዝቦች በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታ እናቀርባለን። እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መከራ ያሳሰበን በጎ አሳቢ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com)ሚያዚያ 29 ፤ 2012 ዓ.ም. ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ መሳፍንቶች የከፋፈሏትን ኢትዮጵያ አንድ አድርገው ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ተብለው ኢትዮጵያን መግዛት ከጀመሩ በኋላ በነበሩት 165 አመታት ውስጥ አገራችን ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት ተላቅቃ ሙሉ ሃይሏን ለዕድገትና ብልፅግና ያዋለችበት ሃምሳ ተከታታይ አመታት አልነበሩም። በፈጣን ዕድገታቸው አለማችንን ያስደነቁትና የ“ኢሲያ ነብሮች” በመባል የሚታውቁት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅሚያዚያ 29 ፤ 2012 ዓ ም ሰለሕገ መንግሥት ቀውስ ጥያቄ ሲነሳ፤ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አይደለችም። የሕገ መንግሥት ቀውስ ጥያቄ የሚነሳው፤ አንድም በሃገር ጉዳይ እና በሕግ ጥሰት ከልብ በሚቆረቆሩ ሰዎቸ ሲሆን፤ ሌላ ደግሞ፤ በምርጫ ተወዳድረው፤ የሕዝብን አዎንታዊ ፈቃድ አግኝተው ሥልጣን ለማያዝ በማይችሉ የፖለቲካ ሃይሎች በአቋራጭ ሥልጣን ለማግኘት የሚያነሱት ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ስለሕገ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ሰማነህ ታ. ጀመረ ከኦታዋ፤ ካናዳ፤መጋቢት 2012 ኮምኒዝም የኢትዮጵያን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ አዘበራርቋል፤ መሰረታዊ የማንነት እሴቶቻችንን አፋልሷል። በትውልድ፤ በቋንቋ፤ በማህባራዊና በኢኮኖሚ የተሳሰረውን ሕዝባችንን አለያይቷል። የራስን እድል ያለቅድመ ሁኔታ እስከ መገንጠል መብትን ሕጋዊ አድርጎ ሕዝብን እርስ በርስ አባልቷል። ኢትዮጵያን ማዳከም ተራማጅ አስብሏል። ዓለም ይህን ተግባራችንን እየታዘበ መሳቂያ አድርጎናል። አሁን አሁን ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚሟገቱ አነሊቀጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ፤ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አገሬ አዲስሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓም(06-05-2020) የአገር ህልውና አደጋ ውስጥ ሊገባ ስጋት በሰፈነበት ወቅት ማንኛውም ለአገርና ለሕዝብ የሚያስብ ዜጋ ችግሩን ለማሶገድ በሚያስችለው መንገድ ላይ መረባረብ ይኖርበታል።ከዳር ቆሞ ታዛቢ ሊሆን አይችልም።እኔም እንደዚሁ ያገራችን የኢትዮጵያ ጉዳይ ስለሚያሳስበኝና ለብዙ ዓመታትም የምችለውን ለማበርከት የተሰለፍኩበት ዓላማ ስለሆነ በዚህ ወሳኝ ወቅት ጊዜ የበኩሌን አስተያዬት ላቀርብ እወዳለሁ።ብዙ ጊዜ አለመታደል ሆኖ የብዙ ቀና […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ሰማነህ ታ. ጀመረ፤ ኦታዋ፤ ካናዳቀን፥ ሚያዝያ 10, 2012 ቀዳማይ ት/ቤት እያለን ታሪካዊ ድርሰት ጻፉ ስንባል የመግቢያ ዓረፍተ ነገራችን የሚጀምረው’ከዕለታት አንድ ቀን’ በሚል ሀረግ ነበር። በልጅነት አዕምሮዬ የተቀረፀች በመሆኗ እጅግ እወዳታለሁ። ‘ከዕለታት አንድ ቀን’ በጊዜ መርከብ አሳፍራ ብዙ ታስጉዛለች፤ የማስታወስ ችሎታን ታዳብራለች፤ መስካሪና ተራኪም ስለምታደርግ ከሃምሳ ዓመት በላይ ይዣት እዞራለሁ። ወደ ርዕሴ ልመልሳችሁና ከዕለታት አንድ ቀን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኢህአፓ ሚያዚያ 13, 2012 ዓ ም በዓለም ላይ በተለያዬ ጊዜያት ልዩ ልዩ መቅሰፍቶች እየተከሰቱ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳትአድረሰዋል፤ በሽታው ከተወገደ በኋላም አገሮችን ከፍተኛ ወደ ሆነ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊናህብረተሰባዊ ቀውስ እንደከትቷቸው ጥለውት ከሄዱት የታሪክ አሻራ እንረዳልን። ስለሆነምአገሮች እንደዚህ አይነት ወረርሽኝ ሲከሰት እንዴት ሊወጡት እንደቻሉ መርምረን አሁን በዓለምላይ ህዝብ እየፈጀ ያለውን የኮሮና ወረርሽኝ (COVID-19) እንዴት መቋቋም እንዳለብን ስናስብከፍተኛ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ሰማነህ ጀመረ: ካናዳቀን፤ ሚያዝያ 7፤ 2012 ፖለቲካ የሚንቀሳቀሰው በውስጡ ባለ የተገደበና ያልተገደብ የስልጣን መስተጋብር እንደሆነ ጆንሰን የተባለ ፀሐፊ በኤዞስ ምናባዊ ቧልት የእንቁራሪቶች መልካም አስተዳዳሪ ፍለጋ ተማፅኖ በአፈታሪክ አጫውቶናል። እንቁራሪቶቹ ለዚውስ አቤቱታና ተማጽኖ ያቀርባሉ። ልመናቸውን የሰማው ዚውስ ንጉስ ግንድን (king log) አስተዳዳሪ አርጎ ላከላቸው። ንጉስ ግንድ አንድም እንቁራሪት ሳያስከትል ብቻውን ውሃ ላይ ተንሳፎ ከመንበሩ ይሰወራል። በዚህ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አክሎግ ቢራራ (ዶር) በ March 25, 2014, Al-Jazeera በጥናት ተደግፎ ለዓለም ያሰራጨው ቪዲዮ ይዘት እስካሁን ድረስ በመሬት ላይ የሚታይ የህዝብ ኑሮ ለውጥ እንዲመጣ አላደረገም። ይህ “Amhara region, not only the poorest in Ethiopia but the poorest in the world” ተብሎ የተሰየመው የጥልቅ ድህነት ዶኪውሜንተሪ ለምን የአማራውን ክልል መሪዎችና የፌደራል መንግሥቱን መሪዎች ህሊና አልቀሰቀሰም? መሰረታዊ የሆነ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ሚያዚያ 2 , 2012 ዓ.ም. መግቢያ በታህሳስ ወር 2019 ዓ.ም ሁዋን በሚባለው የብዙ ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የቻይና ከተማ የተከሰተውና በጉሮሮ አልፎ ሳምባን የሚጎዳና ወደ ሞትም ሊያደርስ የሚችለው ኮሮና ቫይረስ ወይም ኮቪድ 19 በመባል የሚታወቀው አደገኛ ቫይረስ የዓለምን ህዝብ የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ከቶቶ ከጤንነት መቃወስ አልፎ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ […]