spot_img
Sunday, December 4, 2022

ነፃ አስተያየት

የዘፈን ዳርዳርታው እስክስታ ነው! (ሲሳይ መንግሥቴ ዶ/ር) 

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር)  መቼም የትህነግ ሰዎች ነገር ሁልጊዜም ግራ እያጋባ...

የትህነግ ነገር፡ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር) ህዳር 13/2015 ዓ.ም ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ...

የሰላም ስምምነቱ አንኳር ነጥቦችና ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ! (ሲሳይ መንግሥቴ አዲሱ ዶ/ር)

ሲሳይ መንግሥቴ አዲሱ (ዶ/ር)ፍሪቦርግ ከተማ፣ ስዊትዘርላንድ  መግቢያ ለአስር ቀናት ያህል በቆየውና...
spot_imgspot_img

ሕገ-አራዊት-ተጀመረ ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈቀደው «ነጻ ርምጃ»ና ጭካኔን ነው (ኤፍሬም እሸቴ)

(ኤፍሬም እሸቴ) ጥቅምት 4 2009 ዓ ም የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠረ እንደመሆኑ ጭካኔ፣ ሰቆቃ መፈፀም እና በሰው ላይ ግፍ መዋል የባሕርይው አይደለም። የሰው ልጅ «ሰው» ነውና እግዚአብሔር በኅሊናው...

የአማራ ብሄርተኝነት ነገር… (መስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ; e-mail meskiduye99@gmail.com) ጥቅምት 2 2009 ዓ ም ከፅንሰት ውልደቱ ጀምሮ አማራ የሚለውን ቃል በበጎ ማንሳት የማይወደው ህወሃት ከጫካ ወደ ዙፋን በሚያደርገው ጉዞ ሁሉ በኢትዮጵያ ታሪክ የታየውን የታሪክ ዥጉርጉር...

ህወሓት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ ይፋ ያደረጋቸው የጥገናዊ ለውጥ እቅዶቹ እና ችግሮቻቸው

መስከረም 30 2009 ዓ ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ በታወጀ ማግስት የህወሓት መንግስት የጥገናዊ ለውጥ ፖሊሲ ርምጃዎች እድቅ የሚመስል ነገር ይፋ አድርጓል።እቅዶቹ ሁሉ የሚጠቁሙት ግን ህወሓት የህዝብን ጥያቄ ማዳመጥ እንዳልፈለገ...

የነጃዋር ቡድን ሸፍጥ እና መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ

መስከረም 28 2009 ዓ ም ትኩረታችን ወያኔ ላይ ይሁን የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ በዚህ ሂደት የሚስተዋሉ ምናልባትም በኋላ የከፋ ችግር የሚፈጥሩ ነገሮች እየነቀሱ ማስታወሱ ተገቢና አስፈላጊ ነው። የጃዋር እና ከበስከጀርባው...

ወደ ትግራይ ሰዎች…. (መስከረም አበራ)

መስከረም 19 2009 ዓ ም ‘በደሜ በላቤ ደማቅ ታሪክ ፀፍኩ’ ባዩ ህ.ወ.ሃ.ት ለመንገዴ መቅናት ምክንያቱ የትግራይ ህዝብ አጋርነት ነው ይላል፡፡ ይህ ግማሽ እውነት ነው፡፡በህወሃት ጥላስር ይታገሉ የነበሩት ትግሬዎች ብቻ...

የህዝብ ንቅናቄና ግብ (መሐመድ አሊ መሐመድ)

መሐመድ አሊ መሐመድ መስከረም 18 2009 ዓ ም የህዝብ ንቅናቄ ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ቢቀር መንግሥትን ነቅንቆ ከእንቅልፉ ሊያባንነው ይችላል፡፡ ሰሞኑን እንደምናየው የወያኔ ሥርዓት እንደዋዛ ተንፈላስሶ ከተኛበት የህዝብ ንቅናቄ አባንኖት ተነስቶ ሲደናበር...

Subscribe to our magazine

━ popular

የደቡብ አፍሪካው ስምምነት እና የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ጥያቄ  

ህዳር 20 2015 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና በትኅነግ መካከል ድርድር ተካሂዶ ስምምነት ላይ መደረሱና ለሁለት ዓመታት ሲካሄድ የቆየው ጦርነት ለጊዜውም ቢሆን መቆሙ፣ ለሕዝባችን እፎይታ...

ስለኢምፔሪያሊዝም በአጠቃላይና፣ በተለይም ስለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ያለኝን የራሴን አቋም ግልጽ ለማድረግ ያህል!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ህዳር 20፣ 2015 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና በዘሃበሻ...

የፕሮፌሰር ወሰኔ ይፍሩን ከዚህ ዓለም መለየት አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ የሃዘን መግለጫ 

ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት ዋሽንግተን ዲሲ  ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት በእዉቁና ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሰር ወሰኔ ይፍሩ እረፍት የተሰማውን መሪር ሀዘን ለቤተሰብ ለአገር እና ለወገን ሁሉ...

የዘፈን ዳርዳርታው እስክስታ ነው! (ሲሳይ መንግሥቴ ዶ/ር) 

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር)  መቼም የትህነግ ሰዎች ነገር ሁልጊዜም ግራ እያጋባ መቀጠሉ የተለመደ ሆኗል፣ ቀደም ሲል የነበራቸውን በማምታታትና በሸፍጥ የታጀበ ነውረኛ ድርጊታቸውን እንተወውና ከጥቅምት 23/2015 ዓ.ም...

የትህነግ ነገር፡ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር) ህዳር 13/2015 ዓ.ም ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለቱም ወገኖች የጦር አዘዦች በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ...