spot_img
Monday, February 6, 2023

ነፃ አስተያየት

  ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መናዱ፣ ከሦስቱ ግንዶች አንዱ!

ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል?...

ሕዝብ ሆይ! ተይሁዳዊ ሽምግልና ፍትህና ሰላምን እየጠበክ መከራህን አታራዝመው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህአድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ...

ይድረስ ለጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ለብልጽግና መንግስት  ኃላፊዎችና የካቢኔ አባላት 

ራስን ፈትሾ ተገቢውን የእርምት እርምጃዎች መውሰድ ሰአቱ አሁን ነው ጠ/ሚንስትር...

ሕገ ወጥነት የነገሰባት “የብልጽግናዋ” ኢትዮጵያ ወደ የት  እያመራች ነው?

አክሎግ ቢራራ (ዶር)   ክልፍ ሶስት   “The worst type of tribalism is...
spot_imgspot_img

የአማራውን ማህበረሰብ የመብት ትግል የማጠልሸት ዘመቻ (ሃመልማል)

ግንቦት 16 2009 ዓ ም (ሃመልማል) ባለፉት 40 እና ከዛ በላይ ለሚሆኑ ዓመታት በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የተነሱ የውጭም ሆነ የውስጥ ሃይላት በአማራው ማህበረሰብ ላይ ያላካሄዱት የማጠልሸት እና የማጥላላት ተግባር...

ባንዳው ማነው? መጋረጃው ሲገለጥ ! (ቬሮኒካ መላኩ)

ግንቦት 14 2009 ዓ ም ቬሮኒካ መላኩ ባለፈው የፈረንጆቹ አዲስ አመት አካባቢ አንድወዳጄ ከወደ እንግሊዝ " እስኪ እነዚህን ዶኪመንቶች የሚጠቅሙ ከሆነ " በማለት ላከልኝ ። ሁለት መፅሃፎች እና የእንግሊዝ ፓርላማ...

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች በኢትዮጵያ ፤ አድሃኖም ሃገሩን ሳያድን አለምን አያድን (ዘመን)

ግንቦት 10 ፤ 2009 ዓ ም ዘመን : zemenatu@gmail.com የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች በኢትዮጵያ አድሃኖም ሃገሩን ሳያድን አለምን አያድን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያስጀመረውና በእጅጉ የሚያደንቀው ገዥው ፓርቲ የሚመካበት ገድል ነው-የጤና...

ከሕወሐት የመከራ፣ የአፈና እና የስቃይ አገዛዝ ነፃ ለመዉጣት የኢትዮጵያዉያን በማንነታቸዉ ጭምር ተደራጅተዉ በእዉነተኛ የወንድማማችነት ስሜት በህብረት መታገል አስፈላጊነት (በ ዘዉዴ ጉደታ)

(የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ባዘጋጀዉ መርሃ-ግብር ላይ የቀረበ) (በ ዘዉዴ ጉደታ) April 29, 2017 ከሁሉም አስቀድሜ በጀግንነቱ፣ በቆራጥነቱ እና ላመነለት ዓላማ ወደኋላ የማይል በመሆኑ በማደንቀዉ እና በማከብረዉ...

የዕብድ ገላጋዩ ሪፖርት (መስከረም አበራ)

መስከረም አበራ meskiduye99@gmail.com ሚያዚያ 24 2009 ዓ ም ዲሞክራሲ ባልሰፈነበት ሃገር ሰብዓዊ መብት ይከበራል ማለት ዘበት ነው፡፡ እንዲህ ባለው ስርዓት የዲሞክራሲም ሆነ የሰብዓዊ መብት ተቋማትን ገለልተኝነት ወይም ነፃነት መጠበቅ ከዓለት...

የጋሼ አሰፋ ሞቱ፤ለመግባት ከቤቱ…….! (በመስከረም አበራ)

በመስከረም አበራ (meskiduye99@gmail.com) ሚያዚያ 20 ፤ 2009 ዓ ም ጋሼ አሰፋ ጫቦ የኢትዮጵያን ፍቅር እንደማተብ በአንገቱ አስሮ፤እንደ እንደ መልካም ሽቶ ለሌሎችም ሲረጨው የኖረ ሰው ነው፡፡ ሃገሩን የሚወድበት ውድ የልክፍት አይነት ብርቱ...

Subscribe to our magazine

━ popular

  ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መናዱ፣ ከሦስቱ ግንዶች አንዱ!

ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣...

ሕዝብ ሆይ! ተይሁዳዊ ሽምግልና ፍትህና ሰላምን እየጠበክ መከራህን አታራዝመው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህአድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ አድርጎ እየተጠቀምበት...

ይድረስ ለጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ለብልጽግና መንግስት  ኃላፊዎችና የካቢኔ አባላት 

ራስን ፈትሾ ተገቢውን የእርምት እርምጃዎች መውሰድ ሰአቱ አሁን ነው ጠ/ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ፣ ከከፍተኛ የብልጽግና ባለስልጣናት፣ እንዲሁም የካቢኔ ሚንስትሮች በጋራ መክረውና ዘክረው፤ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል...

ሕገ ወጥነት የነገሰባት “የብልጽግናዋ” ኢትዮጵያ ወደ የት  እያመራች ነው?

አክሎግ ቢራራ (ዶር)   ክልፍ ሶስት   “The worst type of tribalism is groups aligned to destroy other  groups, such as through ethnic cleansing and genocide. We have ...

በአጣየ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በተመለከተ የተሰጠ አስቸኳይ መለግለጫ ትግስት ገደብ ሲያጣ፣ ጥፋትን ያመጣ፤

በአጣዬ፣ በሸዋ ሮቢት እና አካባቢ በሚኖረው የዐማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ የእብሪት ወረራ እና የንብረት ውድመት ዘመቻዎች በአዲስ መልክ መቀጠሉን በከፍተኛ ኀዘን እና እንጀት...