By Admin on
አበይት ዜና

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘር ማጥፋት መከላከያ ድርጅት (ኦቴጅ) O.T.A.G.E የተሰጠ መግለጫ መጋቢት ፳፰ ፪፻፲፫ ዓም (April 6. 2021) ከስድሰት ወራት በፊት በብፁእ አባታችን አቡነ ቴዮፍሎስ የሰሜን ካሊፎርንያ የኔቫዳ እና የአሪዞና አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ሊቀመንበርነት ቡራኬ እና ፀሎት ሥራውን የጀመረው እና ሲያካሄድ የነበረው ይህ ድርጅት ዛሬ የመጀመሪያውን ታላቅ እርምጃ ወስዷል። ይህ ድርጅት በተቋቀመበት ወቅት በያዘው […]
By Admin on
አበይት ዜና

ታህሳስ ፳፪ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ.ም. ከሕግ መንግሥቱ ከመነጨው የፌዴራል ስርዓት የተነሳ የተጀመረው የዜጎች መፈናቀል እየከረረና እየመረረ መጥቶ ለዜጎች ሕይወትና ንብረት ውድመት ምክንያት ከሆነ ዓመታትን አስቆጠረ። ዛሬም እንደትናንቱ ዘርን መሠረት ያደረገው ጭፍጫፋ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠሉን ስንሰማ የተሰማንን ሃዘን ለመግለጽ ቃላት ያጥረናል፡፡ በየትኛውም አገር ውስጥ በሥልጣን ላይ ያለ መንግሥት በዝቅተኛ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ጋዜጣዊ መግለጫበፒዲ ኤ ፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የብሔር ልዩነታችን ላይ መሰረት ባደረገ ፖለቲካዊ የአስተዳደር ስርዓት የዜጎችን መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማረጋገጥ አይቻልም፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለ አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል ፣ ለዘመናት ከኖሩበት ስፍራ መፈናቀል እንዲሁም ያፈሩትን ሃብትና ጥሪት በአንድ ጀንበር አጥተው ለተረጅነት መዳረግ በየጊዜው የሚያጋጥም የተለመደ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል፡፡ ይህንን በዜጎች እየደረሰ […]
By Admin on
አበይት ዜና

መግለጫ በፒዲ ኤፍ ያንብቡት
By Admin on
አበይት ዜና

የኅብረት ለኢትዮጵያ ማህበር በሀገራችን ስለአለው ወቅታዊ ጉዳይ ከተወያየን በኃላ የያዘው የጋራ አቋም መግለጫ ኅዳር 26 2013 ዓ.ም. 1. የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተለይ በትግራይ ክልል እየተደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል እና የወደሙ የልማት ድርጅቶችን ተጠግኖ ወደ ስራ እንዲገባ። የትግራይ ክልል እና ሕዝብን መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በተጨማሪም ሕግ የማስከበር ስራውን ጊዜ ባልወሰደ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ጥቅምት 30 2013 ዓ ም እንደሚታወቀው በተደጋጋሚ ፣ “መንግሥት ሕግ የማስከበር ሚናውን መወጣት አለበት!” እያልን ድምፃችንን ስናሰማ ቆይተናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠሩትም ሁከቶችና ብጥብጦችም ራሱን “የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት/ግንባር” የሚለው ኃይል ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው፣ አገር ያወቀው ሲሆን፣ በመላ ኢትዮጵያ ለተከሰቱት የሠላምና ፀጥታ እጦቶች ከፍተኛውን ሚና መጫወቱ ዕሙን ነው። መንግሥትም በዚህ አደገኛና ከፋፋይ ቡድን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ህዳር 2 2013 ዓ ም በመጨረሻም የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ህዝብ በወገኖቹ የዐማራ ታጋዮችና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግንንት ትግል ከትህነግ ወያኔ አገዛዝ ነፃ ወጣ! እንደሚታወቀው በ1972 ዓ.ም ትህነግ ወያኔ የተከዜን ወንዝ ተሻግራ ለሙን የወልቃይት እና የአካባቢውን መሬት በወረራ ከያዘችበት ጊዜ አንስቶ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ዐማራ ህዝብ በነዚህ ወራሪ እና ተስፋፊ ቡድን የዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል የርስት ወረራ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥቅምት 23፣ 2013 ዓ ም በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ወረዳ እሁድ አመሻሽ ላይ የአማራ ተወላጆች ላይ በተደረገ ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች እንዳለቁ ተሰማ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎችን ዋቢ ያደረጉ ዘገባዎች አሳውቀዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችም እንደተቃጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህ እጂግ ዘገኛኝ ነው የተባለ እልቂት የኦነግ ሽኔ ታጣቂዎች እንዳደረሱ የክልሉ መንግስት አስታውቋል ሆኖም የሟቾችን ቁጥር አላሳወቀም፡፡ […]
By Admin on
አበይት ዜና

በኢትዮጵያ የዘር–ፍጅትመከላከያማኅበር (ኢዘመማ)ሓምሌ 22 2012 ዓ ም በሃገራችን ብሔርን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ አገዛዝ ተግባራዊ ከሆነበት ከ1983 ዓም ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በ ብሔር ተለያይቶ እንዲፉጅ መንግሥት መርዘኛ ተንኮል ሲፈጸም ቆይቷል ። የኢትዮጵያን መዐከላዊ መንግሥት ላለፉት 27 አመታት ተቆጣጥሮ የቆየው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ሕወሃት) ሕዝባችን ለዘመናት ገንብቶት የኖረውን ሕብረ ብሄራዊ አንድነቱን በማላላትና እርስ በእርስ በጠላትነት እንዲተያይ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን […]