ከደቡብ እና የጋምቤላ ሕዝባዊ ንቅናቄ (ደጋሕን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ ታሪካዊ የአደራና የትግል ጥሪ!
ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም “ተነጣጥለን የጥፋት ኃይሎች ሰለባ ነን፤ ከተባብረን ግን ለፍትሐዊት፣ ለዕኩልነት፣ ለዲሞክራና ለሉዓላዊት ኢትዮጵያ የማይናወጥ መሠረት እንሆናለን!” የአገራዊ ህልውና አደጋ እና የ”ደጋሕን” ታሪካዊ...
‹‹ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ››
ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ የአደራ ቃል ነው፡፡ (የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት የትግል ሰማዕታት መታሰቢያ አስመልክቶ ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር የተሰጠ መግለጫ) ከ1983 ዓ/ም...
በጓዳችን ይስሃቅ እና በሕግ ጠበቃው አቶ አበራ ንጉስ ሕገ ወጥ እስር መግለጫ
የኢሕአፓ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ የድርጅታችን የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ጓድ ይስሐቅ ወልዳይ እና የሕግ ጠባቃ አቶ አበራ ንጉስ እስራትን ይመለከታል። ዛሬ ሐምሌ 27/2018 ዓ/ም በኢትዮጵያ...
ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማህበር የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ለትግራይ ልሂቃን፣ ምሁራንና የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪዎችጉዳዩ፡- የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ ብሎም የኢትዮጵያ ሐገረ-መንግሥት አንድነት አደጋ የሆነውን የጥፋት ቡድን በጋራ መታገል ይመለከታል፡፡ከጅምሩ የኢትዮጵያን የጋራ ማንነት...
አዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት ስለ አርሲ ጭፍጨፋ ተጠያቂ ግለሰቦች የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
Nu 8/6/2026/010 በጭፍጨፋው 5 ግለሰቦች እና ሌሎች በገለልተኛ ዓለም አቀፍ አጣሪ በድን እንዲመረመሩ ጥሪ እናቀርባለን !!! ሰኔ 2፣ 2018 ዓ ም ግንቦት 23 እና24 ቀናት 2018...
የጨረባው ምርጫ ዴሞክራሲን አያዋልድ፣ መፍትሔ አይፈይድ
(በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ከቅድመኹኔታዎችአለመሟላትናከነጉድለቱ፣ መሠረታዊ የኾኑ የሀገር ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉት በንግግር፣ በድርድርናበጥልቅውይይት መኾን አለበት...
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት አሰቸኳይ መግለጫ
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤትግንቦት 26፣ 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ህዝብ፣ እንዲሁም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አስቀድሞ የተወሰነውን የምርጫ ተብዬ የሸፍጥ ውጤት እንዲቃወሙ እንጠይቃለን!!! ግንቦት...
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት ወቅታዊ መግለጫ—
የኢትዮጵያ ህዝብ በምርጫ ተብዬው ባለመሳተፍ ወይም የድምፅ መስጫ ወረቀቱን በማበላሸት መቃወም አለበት !!!እውነተኛ ተቃዋሚዎች ራሳቸውን ከምርጫ ተብዬው ማግለል ይገባቸዋል!!! ሰኞ፣ ግንቦት 17፣ 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባን...
የኢሕአፓ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ከምርጫው ጋር በተያያዘ ያወጣው መግለጫ
ቦርከና ዜና የኢሕአፓ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በሚቀጥለው ወር በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ መግለጫ አዉጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው ከታች ቀርቧል፡፡ ውጤቱ አስቀድሞ የታወቀ ኢ-ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ውስጥ መሳተፍ...
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በወጣት ተገኝ ባልቻ ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ
የወጣቱን አሰቃቂ ግድያ በጽኑ እናወግዛለን! ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ግድያና ዝርፊያ ሥርዓታዊ እንጂ ተናጠላዊ ጥቃት እንዳልኾነ ሕዝቡ ሊረዳ ይገባል! ወጣት ተገኝ ባልቻ(ኦሮሮ) እጅግ ሰው አክባሪና በአካባቢው ማኅበረሰብ ተወዳጅ፣...


