ነጻነት በነጻ አይገኝምና ሕዝቡ ጥረታችንን ይደግፍ! (ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት)
የአራት ተቃዋሚዎች ቅንጂት የሆነው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ሰኞ ዕለት እያደረገ ስላለው ትግል እና ህዝቡ ማድረግ ስላለበት ድጋፍ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ይዘት ቀጥሎ ቀርቧል፡፡...
“እትዮሪካ” የዝነኛዉ ቴዲ አፍሮ አዲስ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የፈጠረው ንቃተ ዕምርታ (ጋዜጣዊ መግለጫ)
የአገዛዝ ሥርዓቱ መረበሽና ያስከተለው አረመናዊ እርምጃ! ****ጋዜጣዊ መግለጫ**** ሚያዝያ 17 2018 ዓም (April 25, 2026) በቅርቡ፤ በሚያዝያ 8 2018 ዓም (April 16, 2026) ዝነኛዉና ታዋቂው...
በአሜሪካ ምክር ቤት የሚካሄደው ጉባኤ ምን ለማድረግ ነው?
በአሜሪካ ምክር ቤት May 15, 2026 የሚካሄደው ጉባኤ ምን ለማድረግ ነው? በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እረገጣ ጉዳይ እየተባባሰ መሄዱ የሚያከራክር አይደለም። ሆኖም፤ በሌሎች አገሮች፤ ለምሳሌ በጋዛ፤...
ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማህበር የተሰጠ መግለጫ
ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማህበር የተሰጠ መግለጫ በዛሬዉ ዕለት ማለትም የካቲት 16/2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እና...
በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች ከየቤታቸው ተይዘው ከተወሰዱ በኋላ ደብዛቸው የጠፉ የአዲስ አበባ ወጣቶች አድራሻና ደህንነት አሳስቦናል (ኢሕአፓ)
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ - ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች በህግ ጥላ ስር የመጠበቅ መብታቸው ተጥሶ፣ ከየቤታቸው በፀጥታ አካላት ከተወሰዱ በኋላ ያሉበት...
አፋብን ለመንግሥት የፀጥታ አካላት የምህረት አዋጅ አወጀ
ጋዜጣዊ መግለጫከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ አፋብን አረመኔው የብልፅግና አገዛዝ የአማራን ህዝብ ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል የጀመረውን ጦርነት ለማሳካት ይችል ዘንድ በርካታ አረመኔያዊ ተግባራትን ሲፈፅም...
ዓለም አቀፍ የዐማራ ድምጽ ምክር ቤት (ምከር ዐማራ)
ዓለም አቀፍ የዐማራ ድምጽ ምክር ቤት (ምከር ዐማራ) GLOBAL AMHARA VOICE COUNCIL (GAV COUNCIL) ጥር ፳፫ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. በአፋብን ውህደት ታሪካዊ እርምጃ ዙሪያ የምከር ዐማራ...
ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን አገራዊ ምርጫ አስመልክቶ...
የኢትዮ ዲስኮርስ ሚዲያ አስፈላጊነት
የኢትዮ ዲስኮርስ ሚዲያጋዜጣዊ መግለጫ ሚዲያዎች የህዝብን ፍላጎት የማንጸባረቅ እና ለህዝብ አዲስ እይታን በማቅረብ የህዝብ እሳቤ የማበልጸግ ትልቅ ድርሻ አላቸው። ኢትዮ ዲስኮርስ ሚዲያ አንግቦ የተነሳው አላምም...
በፋኖ አንድነት ዙሪያ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ታሕሣሥ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. የፋኖ አንድነት ቢዘገይም ጠርቶ መምጣቱ ወሳኝ ነው! የአብይ አህመድን ፋሽስታዊ ሥርዓት በመናድ የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ እና በኢትዮጵያ ሰላም፣ የህግ የበላይነት...


