ጋዜጣዊ መግለጫ - Page 3

በነፃነት የመሰብሰብን መብት በማፈን የሚፀና ሥርዓት አይኖርም ፤ ብልጽግናም ራቁቱን ቀርቷል

የኢ ህ አ ፓ የውጭ ድጋፍ አስተብባሪ ኮሚቴመግለጫ  ኢህአፓ  ህጋዊና መሰረታዊ መብቱን በመጠቀምና ህጋዊ መንገድን በመከተል አዲስ አበባ ላይ ለህዳር 27፣ 2018 (December6, 2025) የህዝብ...

ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበርመግለጫ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምትን ሕዝብ የማንነት ጥያቄዎች በተመለከተ የሚሰጡ አደናጋሪ መግለጫዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ህወሓት አገር ለማፍረስ ጥቅምት 24/2013...

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ

ጠያቂም ተጠያቂም ባለመኖሩ መግደል ቀላል ኾኗል! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ በአገራችን ኢትዮጵያ ተጠያቂነት ከመዝገበ ቃላችን የጠፋ ያኽል ሥርዓት አልበኝነት ነግሶ ዜጎችን መጨፈጨፍ ...

የ ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትዎርክ ለማህበራዊ ድጋፍ (ኢክናስ/ECNAS) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በቶሮንቶ ከተማ በጠራው ስብሰባ ላይ እንዲሳተፍ የተደረገለትን ጥሪ ውድቅ አደረገ 

ኢክናስመግለጫ የኢክናስ ቦርድ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበውን የተሳትፎ ጥሪ ውድቅ ያደረገው ጥልቅ ውይይት ካደረገ በኋላ ነው። ኢክናስ ለቋሚ ሰላም፣ ፍትህ፣ እርቅና ደህንነት መርሆዎች...

የአማራ ፋኖ በጎጃም መሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ ሁሉም ፋኖዎች ወደ አንድነት እንዲመጡ ያቀረበውን ጥሪ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ  

ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም./August 23, 2025  የፋኖ አንድነት ለህልውና ትግሉ ግብ መምታት ወሳኝ ነው!  የአማራ ህዝብ ከገጠመው ውስብስብ እና መራር የህልውና ትግል ባልተራዘመ ጊዜና በአነስተኛ...

የዐማራ ዲያስፖራ ሁለተኛ ዓለም አቀፍ ጉባኤ የአቋምና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ መግለጫ

  መግቢያ  እኛ በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ከተለያዩ የዐማራ ማህበራት ፣ምሁራን ፣የፖለቲካ አንቂዎች ፣ የሚዲያ ተቋማትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የተውጣጣን የዐማራ ዲያስፖራ አባላት እ.አ.አ ኦገስት 16...

የአማራ ማኅበራት ግብረ ኃይል በታላቋ ብሪታንያ ያወጣው መግለጫ 

የአማራ ማኅበራት ግብረ ኃይል በታላቋ ብሪታንያ ያወጣው መግለጫ The Amhara Association Task Force in Great BritainEmail: amharaassociationstaskforceing@gmail.com Ref No. AATF005/2025Date: July 29, 2025 ወቅታዊ መግለጫ  የነጻነት ታጋዮችን ቤተሰቦች...

የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች የህግ መከላከያ ፈንድ (ቶሮንቶ) ጋዜጣዊ መግለጫ

ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች የህግ መከላከያ ፈንድ (ቶሮንቶ) የከተማችን ነዋሪ የሆነው: ትውልደ ኢትዮጵያዊ የካናዳ የሕግ ባለሙያ ተክለሚካኤል አበበ ሳሕለማርያም ከፌብሯሪ 13 እስከ ፌብሯሪ...
spot_img

Latest articles

Newsletter